ሻሸመኔ በይፋ የሰማዕታቱን ተጋድሎ አስጀምራለች *** በፍጹም አናለቅስም፣አንዝልም ፣አንሰንፍም፣አ | Aki Man Z Menz
ሻሸመኔ በይፋ የሰማዕታቱን ተጋድሎ አስጀምራለች
***
በፍጹም አናለቅስም፣አንዝልም ፣አንሰንፍም፣አንፈራም።
በቁማችን ኖረን ቤተክርስቲያን ከምትረክስ
ሞተን ብንቀደስ ይሻላል።
ለማይቀረው ተዘጋጅ።
አንተ በማህተብህ ያልተገደልከው ...ሻሸመኔ ላይ ስላልተገኘህ ብቻ ነው
ሕዝብህን አድን ፣ርስትህንም ባርክ፣ ጠብቃቸውም