Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የሰርጥ አድራሻ: @addiszeybe
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.27K
የሰርጥ መግለጫ

ለፈጣን መረጃዎች አዲስ ዘይቤ
Twitter : https://twitter.com/AddisZeybe
Facebook : https://bit.ly/2SeU3Ev
Website : https://addiszeybe.com/
YouTube : https://youtube.com/c/AddisZeybe
Instagram : https://bit.ly/3D1tEwC
ስልክ 251954903850
ኢሜይል info@addiszeybe.com

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-04-26 19:35:06 ስለ ድርድሩ አማረ እና ኤልያስ ያደረጉትን ውይይት ይከታተሉ። ራሱን የኦሮሞ ነፃነት ጦር ብሎ የሚጠራው ታጣቂ ኃይል ያወጣውን ማኒፌስቶ እንደመነሻ ተጠቅመዋል።

805 viewsedited  16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 16:13:41
የሸኔ መደራደሪያዎች ፡ አዲስ አበባ ፡ ዳግም ምርጫ እንዲሁም ሌሎች - ያማረ ዱካ

በአዲስ ዘይቤ ዩ-ትዩብ ቻናል ይጠብቁን
https://www.youtube.com/@AddisZeybe/videosd
1.1K views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 14:53:55
ኢህአዴግ ህዝቡን ይቅርታ የጠየቀባቸውን ስህተቶች በሙሉ ተባብሰው ቀጥለዋል። የብሔር ፖለቲከኞች የፀና ግንኙነት የላቸውም - ያማረ ዱካ

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ


1.1K views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 11:27:35
ከሶማሌላንድ ግጭት ሸሽትው ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ጨመረ

ሶማሌላንድ የተከሰተውን ግጭት በመሸሽ የኢትዮጵያን ድንበር አቋርጠው የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ መሆኑ ታወቀ። ግጭቱ ወደ አርስ በእርስ ጦርነት ከፍ ብሎ ዳፋው ለጎረቤት ሀገሮችም እንዳይተርፍ ተሰግቷል።

ከሁለት ወራት በፊት በኢትዮጵያ አጎራባቿ ሶማሌላንድ በስተደቡብ ክፍል 'ላሳአኖድ' በተባለችው ከተማ አቅራቢያ በመንግስትና በተቃዋሚ ኃይሎች መካከል በተነሳ ግጭት በርካቶች ሲገደሉ ቁጥሩ ወደ 100 ሺህዎች የሚጠጋ ህዝብ ደግሞ ቀዬውን ለቆ ተፈናቅሏል። በርካቶቹም ወደ ኢትዮጵያ ድንበር አቋርጠው በመግባት በጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያዎች ተሰባስበዋል።

በርካታ ሴቶችና ሕፃናት ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ዶሎ ዞን እየገቡ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ዋና ኮሚሽን ከሳምንት በፊት ባወጣው ሪፖርት ላይ አስታወቆ ነበር። እስካሁንም በዞኑ ቦህ፣ ገልሃሙር እና ዳኖድ በተባሉ ሦስት ወረዳዎች አጠቃላይ ቁጥራቸው ከ90 ሺህ በላይ የሆኑ ስደተኞችን መመዝገቡን ኮምሽኑ አስታውቋል።
ዝርዝሩን ያንብቡ -
https://am.addiszeybe.com/featured/dire-dawa/politics-am/current-affairs-am/economy-am/the-number-of-refugees-fleeing-the-conflict-in-somaliland-and-entering-ethiopia-has-increased
1.2K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-26 09:59:57
በአሜሪካ ማዕቀብ እና ጫና የተማረሩ ሀገራት ዶላርን ላለመጠቀም እየተረባረቡ - ፈራንካ

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ


1.0K views06:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 19:37:12 Born in 1977, Amen Badeg is a self-taught metal sculptor who creates life-size works from metal scraps from all over the city. Amen is the artist behind numerous works of art, including the well-known Zemen Bank bull. 

For Amen, the Covid 19 breakout was a turning point, a huge chance, and a happy occasion. Recognizing his skills, talents, and potential was an excellent opportunity. “If Covid did not exist, I would often ponder what would happen to me,” says Amen. 
Amen stayed on Zeybe Talks and discussed his journey in fine arts.
Read more - https://addiszeybe.com/featured/addis-ababa/zeybe-talks/amen-badeg-s-effort-to-honor-metal-sculptor-with-his-legacy
1.2K views16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-25 16:22:04 የፌደራል መንግስቱ ከሌላኛው በአሸባሪነት ከተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጋር ሊደራደር ነው።

ከህወሓት ጋር የተደረሰው ስምምነት እና አካሄዱ የግልፀኝነት ጥያቄዎች እየተነሱበት ከሸኔ ጋር በታንዛኒያ ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዟል።

"ባለስልጣናቱ ከህዝብ ይልቅ ለድርጅታቸው እና ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ህዝቡን ነው የሚያስጨርሱት"- ያማረ ዱካ

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ

1.2K views13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 14:33:45
የፌደራል መንግስቱ ከሌላኛው በአሸባሪነት ከተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጋር ሊደራደር ነው።

ከህወሓት ጋር የተደረሰው ስምምነት እና አካሄዱ የግልፀኝነት ጥያቄዎች እየተነሱበት ከሸኔ ጋር በታንዛኒያ ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዟል።

"ባለስልጣናቱ ከህዝብ ይልቅ ለድርጅታቸው እና ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ህዝቡን ነው የሚያስጨርሱት"- ያማረ ዱካ

በአዲስ ዘይቤ ዩ-ትዩብ ቻናል ይጠብቁን
https://www.youtube.com/@AddisZeybe/videosd
687 views11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 11:50:31
#አሁን #breaking
አቶ ባዩህ አቡሃይ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

ሚያዝያ 16፤ 2015 ዓ.ም.
(አዲስ ዘይቤ፤ ጎንደር) ከሶስት ወር ቆይታ በኋላ ጎንደር ከተማ በዛሬው እለት ከንቲባዋን ሾመች።

ጎንደር ከተማን በምክትል ከንቲባነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት አቶ ባዩህ አቡሃይ በዛሬው እለት የጎንደር ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ 35ተኛው የከተማዋ ተቀዳሚ ከንቲባ እንዲሆኑ ሾሟቸዋል።

ጎንደር ከተማ ከየካቲት ወር ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ያለከንቲባ የቆየች ሲሆን አዲስ ዘይቤ ከንቲባ ቶል ቶሎ የሚቀያየርባት ጎንደር የመሰረተ ልማት ተጀምሮ አለመጠናቀቅ ፈተና ሆኖባታል በሚል የሚመለከታቸውን ያናገረችበት ዘገባ https://am.addiszeybe.com/featured/gonder/politics-am/current-affairs-am/what-are-the-mayors-of-gondar-who-change-every-year-good-for-the-city
867 views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-24 11:38:08
"ባለስልጣናቶቹ ሀገሪቱን የአንድ ብሔር እያስመሰሏት ነው"- ያማረ ዱካ

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ

820 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ