የፌደራል መንግስቱ ከሌላኛው በአሸባሪነት ከተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጋር ሊደራደር ነው። ከህወሓት ጋር የተደረሰው ስምምነት እና አካሄዱ የግልፀኝነት ጥያቄዎች እየተነሱበት ከሸኔ ጋር በታንዛኒያ ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዟል። "ባለስልጣናቱ ከህዝብ ይልቅ ለድርጅታቸው እና ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ህዝቡን ነው የሚያስጨርሱት"- ያማረ ዱካ ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ 1.2K views13:22