Get Mystery Box with random crypto!

የፌደራል መንግስቱ ከሌላኛው በአሸባሪነት ከተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጋር ሊደራደር ነው። ከህወሓት ጋ | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የፌደራል መንግስቱ ከሌላኛው በአሸባሪነት ከተፈረጀው ኦነግ ሸኔ ጋር ሊደራደር ነው።

ከህወሓት ጋር የተደረሰው ስምምነት እና አካሄዱ የግልፀኝነት ጥያቄዎች እየተነሱበት ከሸኔ ጋር በታንዛኒያ ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዟል።

"ባለስልጣናቱ ከህዝብ ይልቅ ለድርጅታቸው እና ለግል ጥቅማቸው ሲሉ ህዝቡን ነው የሚያስጨርሱት"- ያማረ ዱካ

በአዲስ ዘይቤ ዩ-ትዩብ ቻናል ይጠብቁን
https://www.youtube.com/@AddisZeybe/videosd