Get Mystery Box with random crypto!

#አሁን #breaking አቶ ባዩህ አቡሃይ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ ሚያዝያ 1 | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

#አሁን #breaking
አቶ ባዩህ አቡሃይ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ

ሚያዝያ 16፤ 2015 ዓ.ም.
(አዲስ ዘይቤ፤ ጎንደር) ከሶስት ወር ቆይታ በኋላ ጎንደር ከተማ በዛሬው እለት ከንቲባዋን ሾመች።

ጎንደር ከተማን በምክትል ከንቲባነት ሲያስተዳድሩ የቆዩት አቶ ባዩህ አቡሃይ በዛሬው እለት የጎንደር ከተማ ምክር ቤት ባካሄደው ጉባኤ 35ተኛው የከተማዋ ተቀዳሚ ከንቲባ እንዲሆኑ ሾሟቸዋል።

ጎንደር ከተማ ከየካቲት ወር ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ያለከንቲባ የቆየች ሲሆን አዲስ ዘይቤ ከንቲባ ቶል ቶሎ የሚቀያየርባት ጎንደር የመሰረተ ልማት ተጀምሮ አለመጠናቀቅ ፈተና ሆኖባታል በሚል የሚመለከታቸውን ያናገረችበት ዘገባ https://am.addiszeybe.com/featured/gonder/politics-am/current-affairs-am/what-are-the-mayors-of-gondar-who-change-every-year-good-for-the-city