Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የቴሌግራም ቻናል አርማ addiszeybe — አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe
የሰርጥ አድራሻ: @addiszeybe
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.27K
የሰርጥ መግለጫ

ለፈጣን መረጃዎች አዲስ ዘይቤ
Twitter : https://twitter.com/AddisZeybe
Facebook : https://bit.ly/2SeU3Ev
Website : https://addiszeybe.com/
YouTube : https://youtube.com/c/AddisZeybe
Instagram : https://bit.ly/3D1tEwC
ስልክ 251954903850
ኢሜይል info@addiszeybe.com

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-03 11:32:09 ዶክተር ሮዳስ ጥላሁን 20 የሚደርሱ Startup ቢዝነሶች ጋር በማማከር ፣ በማበልፀግ እና አሰራራቸውን በማየት የStartup Business Development ባለሙያ ሆኖ ሲሰራ ቆይቷል ፡ እሱ እንደሚለው ከሆነ በኢትዮጵያ የሚጀመሩ Startup ቢዝነሶች የሚከስሙበት ዋነኛ ምክንያቶች እነዚህ ናቸው ብሎ ያብራራል....

Startup Corner
ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ




#startupbusiness #ethiopiastartups #Ethiopia #business #addiszeybe
788 views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 11:31:12 የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማስጠንቀቂያ!- ያማረ ዱካ





#EthiopianPolitics #politics #Ethiopia #AddisAbaba #Eritrea #HornOfAfrica
764 views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-03 11:02:42 ተቃዋሚ ፓርቲዎች የፌደራል መንግስት የሚያደርጋቸው ድርድሮች ግልፅነት መጉድል እንዳሳሰባቸው ገለፁ

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን መምራት ከጀመረ አንስቶ በተለያየ ጊዜ የሚፈፅሙ ድርድሮች ግልፅነት መጉደል እንዳሳሰበው ገለፀ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ትላንት ሚያዝያ ሚያዝያ 24፣ 2015 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ “በጦርነቱ ወቅት የተከፈለውን ዋጋ በማይመጥን ደረጃና አግባብ” ብሎ በገለፀው ሁኔታ የመልሶ ማቋቋም ስራ እና ድኅረ-ጦርነት ላይ በመንግስት በኩል “ግልፅነት የሌለው የፖለቲካ እንቅስቃሴ በአማራ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ቅሬታ እና ስጋት መፍጠሩን መተማመን ያስፈልጋል” ብሏል።

ኢዜማ በመግለጫው “መንግስት ከሕወሓት ጋር ድርድር አድርጌ ሰላም አውርጃለሁ ባለበት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደ ስምምነቱ ያልተፈፀሙ ጉዳዮችን አስተውለናል” ብሎ ሂደቱ ምን ላይ እንደሆነ አሁንም ድረስ በግልፅ አለመታወቁ በፓርቲው እና ሌሎችም አካላት ላይ ቅሬታ መፍጠሩን ገልጿል። ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡ - https://am.addiszeybe.com/featured/addis-ababa/%E1%8B%9C%E1%8A%93/politics-am/current-affairs-am/The-opposition-parties-said-that-they-were-concerned-about-the-lack-of-transparency-in-the-negotiations-of-the-federal-government
766 views08:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-02 10:41:14
የብልፅግና መንግስት ከዚህ ቀደም ከኦነግ ጋር ሲስማማ የተፈጠረው ችግር እንዳይደገም ሲል ኢዜማ አሳሰበ

ሚያዝያ 24፤ 2015 ዓ.ም.

(አዲስ ዘይቤ፤ አዲስ አበባ) የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ከኤርትራ ወደ ሀገር ቤት ከገባ በኋላ "በስምምነቱ መሠረት አልተፈፀመልኝም ሲል እንደነበረው" ተመሳሳይ ችግር እንዳይፈጠር ሲል የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) አሳሰበ።

አሁንም ሰላም የሰፈነባት እና ዴሞክራሲያዊ ኢትዮጵያን ለማየት ከፈለግን የትኛውም ዓይነት የሃሳብ ልዩነቶች ከአፈሙዝ ተላቀው ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ መቅረብ እንዳለባቸው ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እናምናለን ያለው ኢዜማ፤ ባለፉት አምስት ዓመታት የተደረጉ ድርድሮች ግልፅነት ሲጎድላቸው ተመልክተናል ሲል አስታውቋል።

ኦነግ ከዚህ ቀደም ያቀረበው ዓይነት ሰበብ እንዳይኖር በተለይ ከሕወሓት ጋር ከተደረገው ስምምነት ልምዶችን መነሻ ማድረግ እንደሚገባ ኢዜማ ገልጿል።

ፓርቲው አክሎም የድርድሩን ሂደትና ስምምነቱን በተመለከተ ለህዝቡ ግልፅ መረጃ በመስጠት እነማን እየተሳተፉ ነው፣ የስምምነቱን ይዘት፣ እንዴት እንደሚፈፀም እና ተግባራዊነቱን በማሳየት ከተጨማሪ ውዥንብርና ትርምስ ማኅበረሰቡን እንዲጠበቅ አሳሰቧል።
1.2K views07:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 18:49:35

ቴሌብር፣ ነዳጅ፣ ዲጂታል ግብይት...በሳምንቱ የየታየው ያልተለመደ የነዳጅ ሰልፍ ሰበብ - ፈራንካ
759 views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-28 10:30:52
ነዳጅ በዲጂታል ብቻ እንዲሸጥ ብሎ የወሰነው አካል ስልጣን አለው? በካሽ ለምን አይቻልም?- ፈራንካ

ነገ በአዲስ ዘይቤ ሳምንታዊው ፈራንካ ዝግጅት
በአዲስ ዘይቤ ዩ ትዩብ https://www.youtube.com/@AddisZeybe ይጠብቁን!
1.1K views07:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 17:08:00
የአሮሚያ ክልል ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ እስከ 1 ቢልየን ብር አስተዋፅዖ ያደርጋል ተባለ

ሚያዝያ 19፤ 2015 ዓ.ም.

(አዲስ ዘይቤ፤ አዲስ አበባ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በጦርነት ሳቢያ የወደሙ የትግራይ ክልል መሰረተ ልማቶች መልሶ ለመገንባት የሚውል እስከ 1 ቢልየን ብር የሚደርስ አስተዋፅዖ እንደሚያደርግ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ገለፁ።

የክልል ርዕሳነ መስተዳድራን በትግራይ ክልል ተገኝተው በጦርነቱ ሳቢያ የደረሱ ውድመቶችን በመመልከት ላይ  እንደሚገኙ የትግራይ ቴሌቭዥን ዘገባ ያመላክታል።

የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ "የኦሮሚያ ክልል በቅርብ ጊዜ ውስጥ 30 ትራክተሮች እንዲሁም አንድ ደረጃውን የጠበቀ ትምህርት ቤት ገንብቶ" ለትግራይ ክልል ህዝብ እና መንግስት ያስረክባል ብለዋል።
1.3K views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 16:02:09
ሸኔ እንደሚጠይቀው ኦሮሚኛ የስራ ቋንቋ ቢሆን ችግር የለውም፤ ነገር ግን የአዲስ አበባ ጉዳይ ህገ መንግስቱ ካልተቀየረ በስተቀር የሚሆን አይደለም - ያማረ ዱካ

ሙሉ ቪዲዮውን ለመመልከት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ


1.3K views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 14:18:12
በኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኞቹ ጀማሪ startups ለምን ይከስማሉ? አሁን በኢትዮጵያ ያለው startup ሥነ-ምህዳር በእርግጥ አገሪቱን እየጠቀመ ነው? በሥርዓተ-ምህዳሩ ውስጥ የተሻሉ ቢዝነሶችን ለማበልፀግ ምን እናድርግ?

በዚህ ሳምንት በ STARTUP CORNER ከሮዳስ ጥላሁን - የStartup ቢዝነስ እድገት አማካሪ እና ባለሙያ ጋር ።

በአዲስ ዘይቤ ዩ-ትዩብ ቻናል ይጠብቁን
https://www.youtube.com/@AddisZeybe/videosd
1.3K views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-27 11:53:04
ነዳጅ በዲጂታል ክፍያ ብቻ መፈፀም ከተጀመረ አምስተኛ ቀን ይዟል። የአዲስ ዘይቤ ቤተሰቦች ትዝብታችሁን ፣ ሃሳቦቻችሁን እንዲሁም የገጠማችሁን በምስል እና በቪዲዮ ያጋሩን።
198 views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ