Get Mystery Box with random crypto!

በኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኞቹ ጀማሪ startups ለምን ይከስማሉ? አሁን በኢትዮጵያ ያለው startu | አዲስ ዘይቤ ~ Addis Zeybe

በኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኞቹ ጀማሪ startups ለምን ይከስማሉ? አሁን በኢትዮጵያ ያለው startup ሥነ-ምህዳር በእርግጥ አገሪቱን እየጠቀመ ነው? በሥርዓተ-ምህዳሩ ውስጥ የተሻሉ ቢዝነሶችን ለማበልፀግ ምን እናድርግ?

በዚህ ሳምንት በ STARTUP CORNER ከሮዳስ ጥላሁን - የStartup ቢዝነስ እድገት አማካሪ እና ባለሙያ ጋር ።

በአዲስ ዘይቤ ዩ-ትዩብ ቻናል ይጠብቁን
https://www.youtube.com/@AddisZeybe/videosd