Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 63

2022-08-26 03:39:43 ሱረቱል ከህፍ

#በቃሪዕ_ያሲር_አደውሰሪ


የጁመዓ ቀን ሱናዎች

‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين

የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))
صحيح الجامع - رقم : (6470)

لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ

እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና  ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።
اللَّهُــمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِكْ على نَبِيِّنَـــا مُحمَّد


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
62 viewsedited  00:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:53:47 :::::::::::::ትዳር:::::::::::::::

   "
#ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው

አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ} እንዲህ ይላሉ

ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ

ሴትም አትረጋጋም እንዲሆም ህይወት መልካም አትሆንላትም
መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ!
119 views17:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 20:25:24 وما الحياة الدنيا إلا متاع الغرور
127 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 19:27:19 አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡

ወጣትነትህን ከማርጀትህ በፊት
ጤንነትህን ከመታመምህ በፊት
ሀብትህን ከመደህየትህ በፊት
ትርፍ ጊዜህን ከመጨናነቅህ በፊት
ህይወትህን ከመሞትህ በፊት

የአሏህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ሲናገሩ " ሕዝቦች አምስት ነገሮችን በመውደድ ከአምስት ነገሮቺ ይዘናጋሉ" ካሉ በኀላ ሲዘረዝሯቸው እንዲህ አሉ:

ሕይወትን ያፈቅሩና - ሞትን ይረሳሉ:

ዱንያን ያፈቅሩና -አኼራን ይዘነጋሉ፡

ህንፃ መገንባት ይወዱና - ቀብር መኖሩን ይዘነጋሉ፡

ገንዘብ ይወዱና - ከሒሳብ ( በቂያማ ግዜ መተሳሰቡን ) ይዘነጋሉ ፡

ፋጡራንን ያፈቅሩና - ፈጣሪን ይዘነጋሉ ፡፡
አሏህ ከዚህ ተግባር ይጠብቀን ኣሚን ፡፡
160 views16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 18:16:10 وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَان
132 views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 17:42:48 አንዳንድ እህቶች ሩቃ አስዳርገሏሁ ብላው ይሄዱና መሰጅ ተደርገው ይመጣሉ

نسأل الله السلامة والعافية
ቢሏሂ ዓላይኩም ይሄ ሩቃ ነው ?

ይሄ ሩቃ ለባሽታው መደሃኒት ይሆነል ?

ወይስ ባበሽታ ላይ በሽታ ይጫምራል?

እህቶቻችን አንደኛ ሩቃ ቤት ከመሄዳችሁ በፊት ሌተኛውም በሽታችሁ እራሰችሁ ሩቃ አድርጉ ።

ሁለተኛ እናአንተ የማትችሉ ከሆነ አጅነቢይ ወንድ የልሆነ አካል ያድርግለችሁ

ይሄ ከልተገኜ ሴቶች በሉበት ፈልገችሁ ያድርጉለችሁ

ይሄ ከልተቻላ ግን አሏህን በሚፋሩና ተማኝ በሆኑ ሰዎች እንዲሁም ከእነአንተ ጋር ወንድም ባል አበት አጎት እንዲህ አይነት መሰል ሰዎች ሊኖሩ ይገባል

እንዳው ሱብሃና አሏህ ሀቂቃ በጠም የሚየስፈራ ግዜ ለይ ነው ያለነው አሏህ ይዛንልን


አፍዷል ሩቃ አንድ ሰው ረሱ በረሱ የሚየደርገው ነው እናም ለምን ፈቲሃ እንካን አትሆንም ልባችን ሰብስበን ደገግማን እንቅራ ዱዓ እናድርግ እስትغፋር እናብዛ አሏህን ሙጥኝ ብላን እንላምነው

ለአሏህ ሁሉም ነገር ቀለል ነውና ።
148 views14:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 13:22:05
ልሰተር ባንተ ላይ!!


መስመሩን እዳልስት ==መቸም ሰው ነኝና!!
በሀቅ እንደፀናን === በተውሂድ በሱና!!
ሀያዬ ሳይጠፋ === ሳይመጣ ፈተና!!
ከጌታዬ ትዕዛዝ === ወጥቸ እንዳልታይ!!
ለኔ ሒጃቤ ነህ === ልሰተር ባንተ ላይ!!


https://t.me/umufwzan/5510
https://t.me/umufwzan/5510
https://t.me/umufwzan/5510
https://t.me/umufwzan/5510
151 views10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 13:17:02 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ጥያቄ 1. ቁራይሾች አላህን ቢያውቁም ለብቻ እሱን ማምለክ አልፈለጉም ነበር። ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት ሐ / መልስ ዬለውም 2.አንድ ሙስሊም እኔ የጀነት ነኝ ማለት አይችልም ። ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት ሐ/ መልስ አልተሰጠም መ/ አይታወቅም 3.አላህ ከፈጠራቸው ፍጡሮች ሁሉ በላጩ አርሽ ነው ። ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት …
143 views10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 12:32:24 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አሏህ
       ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【لا ريبَ أنَّ لَذَّةَ العلم أعظمُ اللَّذات】
እውቀት (ኢልም) እዚህ ምድር ላይ ካሉ
ጣፋጭ ነገሮች ውስጥ ትልቁና ዋናው
ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።

مَجموعة الفَتاوى | ابنُ تيميَّة
ነገር_ግን የዚህ የእውቀትን ጥፍጥና የቀመሰው
ሰው ካልሆነ በቀር ሁሉም ሊያውቀው
አይችልም።

እናማ እንወቅ እንማር ጊዜያችንን እውቀትን በመቅሰም ላይ እናሳልፈው እውቀት ነው ሰዎችን የበላይና የበታች የሚያደርገው ይሄን ስል ሸሪአዊ እውቀት ማለቴ ነው!!
138 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-25 11:32:49 የሙናፊቆች ባህርይ፦

‏قال عوف الأعرابي:

አውፍ አልአእራብይ (አትባእ ታብእይ ነው) አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦

【من أخلاق ‎المنافق: يحب الحمد ويكـره الذم】

➤ ከሙናፊቆች ባህርይ ውስጥ አንዱ፦
➠ሙገሳን ይወዳል
➠ወቀሳን ደሞ ይጠላል

الزهد لأحمد : ٢٢٢٧

https://t.me/MenhajuAlAnbiya
176 views08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ