Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 71

2022-07-29 06:04:07 የጁመዓ ቀን ሱናዎች

‏سنن يوم الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي

➊ መታጠብ
➋ ሽቶ መቀባት
➌ ሲዋክ መጠቀም
➍ ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ ከህፍን መቅራት
➏ ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት ማብዛት

قَالَ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بين الجمُعتَين

የአላህ መልዕክተኛ ነብያችን ﷺእንዲህ ብለዋል፦ ((የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃንን ያበራለታል።))
صحيح الجامع - رقم : (6470)

لقولهﷺ أكثروا من الصلاة عليَّ ليلة الجمعة وىوم الجمعة فإنَّ صلاتكم معروضة عليَّ

እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌሊትና ቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብልኛል።


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
237 viewsedited  03:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 19:46:44 እውቀት ፈላጊ አግባ

ሰለፍይ የሆነች የተውሂድ አበባ
የተስተካከለች ሱናን ተከናንባ

ግሩም ፀባይ ያላት ሞገስን ደርባ
ለብሳ የደመቀች የኒቃብን ካባ

ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ
ውስጥህ እንዲደሰት ስትወጣ ስትገባ

ከቤትህ ስተርቅ ሆድህ እንዳይባባ
ትዛዝህን ሰሚ የምትል መርሀባ
ማግባትህ ካልቀረ እውቀት ፈላጊ አግባ ፡፡
253 views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 13:43:55 አድስ ሙሓደራ


➧አንድነት በሰለፎች መንገድ!

በወንድም አቡ ዑሰይሚን

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
252 viewsedited  10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 11:51:08 አዲስ ተከታታይ ደርስ

ዕለተ ሀሙስ

ክፍል–4

በስነምግባር የተዋበች ሰለፍይዋ እንስት የቷ ነች?
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
الحياء:–خلق الإسلام العظيم

ሀያእ ( ጨዋነት ) ትልቁ የእስልምና ውበት!!

በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»
 
ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓↓
https://t.me/hooral_ayn
ሙሐደራ የሚለቀቅበት
http://t.me/abu_juwoiriya
የኪታብ ቂሪአት ብቻ የሚለቀቅበት
http://t.me/hooral_ayn2
ፁሑፍ ብቻ የሚለቀቅበት
ሑሉም የተለያዩ ሊኮች ናቸው በሁሉም ጆይን ማለታችሁ አትዘጉ
235 views08:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 08:18:49 ‏قال الإمام ابن رجب – رحمه الله – :

ليـس الخائـف مـن بكى وعصـر عينيه
وإنما الخائف
من ترك ما اشتهى من الحرام إذا قدر عليه٠

رسائل ابن رجب ١ / ١٦٣

ኢብኑ ረጀብ አል ሐንበሊይ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : –
" ፈሪ ( አላህ ) ማለት አይኖቹን እየጨመቀ የሚያለቅስ አይደለም ነገር ግን ፈሪ ማለት ከሐራም የፈለገውን ነገር መስራት እየቻለ የተወ ነው " ።
https://t.me/hooral_ayn2
218 views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 08:15:25 _*አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ የሁረል ዒይን እንግዶቻችን አህለን ወሰህለን ነወርቱና ተፈደሉ የዚህ ግሩፕ የሌላችሁ ብቻና ብቻ ወደ ዋናው ግሩፕ አድ ለመደረግ  ከናንተ ስምና የጥያቄና መልስ ወይስ የሙሀደራ ብቻ በ አስተዋውቁን አይቻልም የሴት የብቻ የወንድ የብቻ ከእኽቲላጥ የፀዳ ስለሆነ*_
*ሌሎች ጋደኞቻችሁንም ወደ ግሩፑ ለመጋበዝ ቀጣይ ያለውን ሊንክ ሸር በማድረግ የኸይር ስራ በር ከፋች ሁኑ ውዶቸ ጀዛኩም አላህ ኸየር*
https://chat.whatsapp.com/Jf0w7Pub6Fu5iLDSjafIsE
518 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 06:30:38 ​​​​​​​┉✽‌»‌ ማን ይሆን ‌✽‌┉

══════❁✿❁ ═════

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ
……… አካዊ ወረት ያረገጠ ወዳጁን
አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን
ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ።

……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ
እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ
ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ
ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ! ?

➠ ግልባጭ ለእህቴም ይድረስ
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
221 viewsedited  03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ