Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 62

2022-08-26 16:11:26 ለምን ይዋሻል
----------------------

ፊዳከ እያልን በቀንም በማታ
ያ ነቢ እያልን ቃልን ሳንገታ
ሲያሻንም ስናለቅስ
ስንል መለስ ቀለስ
-----------------------
አቤት ስናስመስል
ውስጣችን ሳይበስል
እውነት ከወደድን
ሱናና ተውሂድን
ከልብ ከሆነ ፊዳከ ማለቱ
ታዳ ለምን ይሆን ሱሪ መጎተቱ

-----------------------------------
ክረምት ሲመጣ ትሰበስባለህ
ከጀሀነም ይልቅ ጭቃይቱን ፈርተህ
አቤት ማሳዘንህ
ከየትስ መቶ ነው ፂምን መላጨቱ
ማን ነበር የሚሏት ያች ስታይሊቱ
ትዝ አለኝ ኦ ቅርፅ ማውጣቱ
---------------------------------
ነብዩ እንዳላሉህ ይደግ ልቀቀው
ስለምቶዳቸው ትዛዙን ጣስከው
አይ ሰው ጉድ ነው
የፀጉር ስታይል አቆራረጥህ
የስሙ ብዛቱ ምኑን ልንገርህ
ፀጉርህን ስትቆርጥ እንዳታበላልጥ ብለው መክረውህ

---------------------------------
ሴትን አትጨብጥ
ከአጅ ነቢ ጋ ለብቻ አትቀመጥ
ከቻልክ አግባ ሲሉህ
ካልቻልክ ፁም ብለውህ
---------------------------
አይንህንም ሰበር አድርግ እንዳላሉህ
ዝሙትን ተጠንቀቅ አደራ ብለውህ
እሳቸውን ትተህ በስሜት ተመራህ
ይሄን ሁሉ አጥፍተህ
ቲኒሽም ሳይከብድህ
እኔን የገረመኝ ፊዳከ ማለትህ

----------------------------------
ነፍስህ ፊዳ ሳቶን
ምነው ተቀደሙ ሚስኪን ወላጆችህ
ሌላ ምን ይባላል አሏህ ይዘንልህ
ቀጥ ወዳለው መንገድ እሱ ይመልስህ
-------------
አሚን
አንችስ
ሂጃብ አሳጥረሽ
ፊትሽን ተገልጠሽ
ፎቅ ጫማ ላይ ወተሽ
ሽቶ ተቀባብተሽ

-----------------------
ስቶጭ ተኩለሽ ተኩለሽ ተኩለሽ
የቀለም አይነትን ፊትሽ ላይ ቀብተሽ
ደግሞ ስታወሪ ድምፅሽን ከፍ አርገሽ
ይህን መገለጫ ራቂ እንዳላሉሽ
----------------------------------
ያ ምርጡ ነብይሽ
ኢማን በልቤ ነው ስትይ ትውያለሽ
ፊዳከ ያ ረሱል እያልሽ ብሰማሽ
ነፍስሽ ፊዳ ሳቶን ለምን ትዋሻለሽ
እህቴ ሆይ አሏህ ይዘንልሽ
ግን ተው አንወሻሽ

---------------------------
ፍቅርን በተግባር ከሰው ካላገኘን
መቸ ይቀርና መሄዳችን ጥለን
የነብዩም ፍቅር ተግባር ይፈልጋል
ሱናቸውን ያዙ ከእሳት ያድናል::


https://t.me/umufwzan/5531
132 views13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:13:23
ከአሏህ ቀጥሎ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በይ
ያኔ አቅምሽን መጠቀም ትጀምሪያለሽ የተዘጉ የመሰሉሽ መንገዶች ሁሉ ይከፈታሉ ኢንሽ አላህ ለሰዉ ልጅ በላጭ
አልተሰጠዉም ሶብረ//ትእግስት ቢሆን እጅ  አላማሽ ትልቅ
ሲሆን ፈተናወች ይበዛሉ አንች ግን በሶብር ተራመጅ ቢዘገይም አሰብሽበት ትደርሻለሽ ትዕግስተኛ ሰው ሁሌም
አሸናፊ ነው   ሁልጊዜም መልካም ስነ ምግባር  ተለባሽ !
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
136 viewsedited  12:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 13:33:12 عن أبي الْجَعْدِ الضَّمْرِيِّ رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال:

[مَن ترَكَ الجمعةَ ثلاثَ مرَّاتٍ تهاونًا بها، طبَعَ اللهُ على قلْبِه]

                    روى أبو داود

             «:::::::::::::::::::::» «:::::::::::::::::::::»

ከአቢ-ጀዕድ አድ-ዶምሪይ (አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና)  እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

[የጁምዓን ሶላት ችላ ብሎ  ሶስት ጊዜ የተወ ሰው አላህ በልቡ ላይ ያትምበታል።]

             አቡ-ዳውድ ዘግበውታል።

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
159 viewsedited  10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 10:15:17 የታላቁ ሸይኽ አቡ ሙሀመድ አብድልባሢጥ አረዲ ቻናል ለማግኘት

https://telegram.me/alshaykh_abdalbasit_alriydii
150 views07:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 08:01:35 _*አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ውድ የተከበራችሁ የሁረል ዒይን እንግዶቻችን አህለን ወሰህለን ነወርቱና ተፈደሉ የዚህ ግሩፕ የሌላችሁ ብቻና ብቻ ወደ ዋናው ግሩፕ አድ ለመደረግ  ከናንተ ስምና የጥያቄና መልስ ወይስ የሙሀደራ ብቻ በ አስተዋውቁን አይቻልም የሴት የብቻ የወንድ የብቻ ከእኽቲላጥ የፀዳ ስለሆነ*_
*ሌሎች ጋደኞቻችሁንም ወደ ግሩፑ ለመጋበዝ ቀጣይ ያለውን ሊንክ ሸር በማድረግ የኸይር ስራ በር ከፋች ሁኑ ውዶቸ ጀዛኩም አላህ ኸየር*
https://chat.whatsapp.com/Jf0w7Pub6Fu5iLDSjafIsE
73 views05:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 06:39:40 በስልክህ ጉዳይ የውመል ቂያማ አላህ ፊት ትጠየቃለህ።

እያንዳንዱ ስለፃፍከው ፅሁፍ
በስልክ ስለምትመለከተው ነገር
ሼር፣ ላይክ፣ ኮመንት ስላደረገው
ስለምትደዋወለውና ስላወራኸው
ስለእያንዳንዱ ትጠየቃለህ።

መልካም ስትሰራበት ከነበረ በጥሩ ትመነዳለህ። ክፋ ከነበረ ደግሞ የእጅህን ታገኛለህ።

የዛኔ ቁጭት በማይጠቅምበት ቀን ዋ! ጥፋቴ ምናለ ስልክ ባልነበረኝ ምናለ ሚዲያ የሚባል ባላወቅኩኝ ብለህ ከምትመኝና ከምትፀፀት ዛሬውኑ የስልክና የሚዲያ አጠቃቀምህ አስተካክል።

በስልክህ ሰበብ ጀነት ልትገባ አልያም የጀሀነም እሳት ልትወርድ መሆኑን አስበህ ምርጫህን አስተካክል።

سيسألك الله عن هذا الجهاز الذي بين يديك!
57 viewsedited  03:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 05:32:25 قال رسول الله صلى الله عليه وسلم... إن من أفضل أيامكم يوم الجمعه فيه خلق آدم عليه السلام وفيه قبض و فيه النفخه وفيه الصعقه فأكثروا علي من الصلاة فإن صلاتكم معروضة علي ...
61 views02:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 04:25:55 العلم رزق الله يعطيه من يشاء
63 views01:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 04:09:41 በገንዘባችን የጥቅም ጓደኞችን ልናፋና እንችላለን ፣

በውበታችን የስሜት ጓደኞችን ልናፈራ እንችላለን ፣

«በእምነታችን በስነመግባራችን ግን፣ ይህይወት ጓደኞችን እናፈራለን፣

~አሏህ ውብ ስነምግባርን ያላብሰን፣

https://t.me/umufwzan
55 views01:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 03:47:21 ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ አሉ።

~
ቀልብ ልክ እንደ ስልቻ ናት። በሆነ ነገር "ውዴታ" ከሞላ ለሌላ ነገር ቀሪ ቦታ አይኖረውም። በዱንያ ውዴታ የሞላ እንደሆነ አላህና የመልእክተኛውን መውደድ አይችልም። የዚህን ጊዜ ትልቁ ጭንቁና ሀሳቡ ዱንያ መሰብሰብ ብቻ ይሆናል።
~
فتح ذي الجلال والإكرام في شرح بلوغ المرام من أدلة الأحكام (٣٦٦/٩)

እስቲ ቀልባችን እንፈትሽ። የብዙዎቻችን ቀልብ በዱንያ፣ በልጅና በተቃራኒ ፃታ ውዴታ ሞልቷል። የሚያሳስበን፣ የሚያስጨንቀንና የሚያስለቅሰን ይህንኑ ጉዳይ ሆኗል። ቀልባችን በነዚህ ውዴታ ከመሙላቱ የተነሳ የአላህና የመልእክተኛው ውዴታ እየራቀን ይገኛል። አላህ ይድረስልን። በዚህ ዘመን ደሞ የተጠመድነው ከእኔ ጀምሬ በስልካቹን ነው አላህ ይዘንልን ፊል ሀቂቃ ። በቀን 1ግዜ ቁረአን የማናይ ወላኪን ስልካቹን በቀን ስትግዜ እደምናነሳው ነብሳቹን ያውቀል ሳህ
62 viewsedited  00:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ