Get Mystery Box with random crypto!

ከአሏህ ቀጥሎ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በይ ያኔ አቅምሽን መጠቀም ትጀምሪያለሽ የተዘጉ የመሰሉሽ መን | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ከአሏህ ቀጥሎ ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ በይ
ያኔ አቅምሽን መጠቀም ትጀምሪያለሽ የተዘጉ የመሰሉሽ መንገዶች ሁሉ ይከፈታሉ ኢንሽ አላህ ለሰዉ ልጅ በላጭ
አልተሰጠዉም ሶብረ//ትእግስት ቢሆን እጅ  አላማሽ ትልቅ
ሲሆን ፈተናወች ይበዛሉ አንች ግን በሶብር ተራመጅ ቢዘገይም አሰብሽበት ትደርሻለሽ ትዕግስተኛ ሰው ሁሌም
አሸናፊ ነው   ሁልጊዜም መልካም ስነ ምግባር  ተለባሽ !
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA