Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-04-07 23:16:23
ቁርዓንን እያንዳንዱን አንቀፅ ማስተንተንና ማጣጣም ስትቺ ብቻ ነው የህይወት ትርጉሟ የሚገባሽ!

ከቁርኣን ጋር ከተጎዳኘሽ ብቸኝነት አይነካሽም ! በልብሽ ፍቅሩ ካለ ደስታ እንጂ ሀዘን አይቀርብሽም .... ቁርዓን ለእያንዳንዱ ችግርሽ መፍትሔ አለዉ ካንቺ የሚጠበቀው መቅራት፣ መረዳት፣መሃፈዝ  ማስተንተንና በተቻለሽ አቅም መተግበር ነው ።
يَا أَيُّهَا النَّاسُ قَدْ جَاءَتْكُم مَّوْعِظَةٌ مِّن رَّبِّكُمْ وَشِفَاءٌ لِّمَا فِي الصُّدُورِ وَهُدًى وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ

ሱረቱ ዩኑስ :57

እናንተ ሰዎች ሆይ! ከጌታችሁ ግሳጼ በደረቶች ውስጥም ላለው (የመጠራጠር በሽታ) መድኃኒት ለምእምናንም ብርሃንና እዝነት በእርግጥ መጣችላችሁ፡፡

ከቁርኣን ጋር ዞትር የምትኖር ልብ ምንኛ ያተደለች ነት
ስለዚህ እህቴ በተለያዩ ጉሩፖች ና ኮማንቶች እንዲሁም ቴክስቶች ላይ ብዚ ከመሆን በዱኒያም በአኼራም ከማይለይሽ ቁርኣን ጋር ግዜሽን አሰልፊ ውዳጂው ማንንም ከመወደድሽ በፊት ትርጉሙንም ለመወቅ ጥራት አድርጊ ያ ሰላም አቦ በድ  ወላህ ቁርኣንን ጓዳኛው የደረገ እኮ መቼ ሰው ይናፍቀዋል መቼስ  ብቻኝናት ይሳማወል

https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
36 views20:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 18:44:14
አብሽር ሰለፊይ እህት የሆንሺ"

ሐቅን ጨብጭና የአኺራዉ ፊትና ይቀርልሺ"

አብሽር ጠክሪና ሰለፊያ ዳዓዎን አሰራጭዉ""

ባይተዎርነት በሰማሺ ቢበዛ ፍተናዉ""

አይዞሽ ጠክሪልኝ ሰለፊይ ውድናት""

ከራሷም አልፍ ለጆቾን፣ ህብርተሰብን፣ብሎም ትዉልድን አስተማሪ ናት""

ጠክሪልኝ እህቴ አይዞሽ አትደከሚ"

ዛሬ የለፋሽበት ስጦታሽ ነገ በአኺራ ይመጣል ድጋሚ

http://t.me/hooral_ayn
62 views15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 04:42:45 //ሱረቱል ካፍ//

ቃሪእ አቡበክር አሻጥር

የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
69 views01:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-07 04:31:12 ረመዷን


ጁዝ አስራ ስድስት (16)
ሱረቱል ካህፍ 75 ~ ጣሀ 135

ቃሪእ:- አቡበክር አል ሻጥሪ

ዱአ እናብዛ  ዱአ አንዱ የአምልኮ  ክፍል ነውና።



اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ، وَشُكْرِكَ، وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ .
: اللَّهُمَّ إِنِي أَسْأَلُكَ الهُدَى، وَالتُّقَى، وَالعفَافَ، والغنَى .
: اللَّهُمَّ اغفِرْ لِي، وَارْحمْني، واهْدِني، وعافِني، وارْزُقني .〕
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•

ይቀላቀሉን!!!.......
ሼር ያድርጉ!!.......
http://t.me/hooral_ayn
71 views01:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 20:32:32 ( لَا يَظْلِمُ الْمُسْلِمُ الْمُسْلِمَ وَلَا يُسْلِمُهُ )

[ሙስሊም ሙስሊምን አይበድለዉም አሳልፎም አይሰጠዉም።]

عَنْ أَبِي ذَرٍّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فِيمَا رَوَى عَنِ اللَّهِ تَبَارَكَ وَتَعَالَى، أَنَّهُ قَالَ:
( يَاعِبَادِي، إِنِّي حَرَّمْتُ الظُّلْمَ عَلَى نَفْسِي، وَجَعَلْتُهُ بَيْنَكُمْ مُحَرَّمًا، فَلَا تَظَالَمُوا ،،، )

صحيح مسلم - رقم : (2577)

አቡ ሁረይራህ ረዲየሏሁ አንሁ ባስተላለፉት ሓዲስ ነብዩ ﷺ ከጌታቸዉ በሚያወሩት ዘገባ አሏህ ﷻ እንዲህ አለ፦

"ባሮቼ ሆይ! እኔ በነፍሴ ላይ በደልን እርም አድርጊያለሁ በመካከላቹህም እርም አድርጌዋለሁ አትበዳደሉ…"

ሙስሊም ዘግበዉታል (2577)

عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( اتَّقُوا الظُّلْمَ ؛ فَإِنَّ الظُّلْمَ ظُلُمَاتٌ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، وَاتَّقُوا الشُّحَّ ؛ فَإِنَّ الشُّحَّ أَهْلَكَ مَنْ كَانَ قَبْلَكُمْ ؛ حَمَلَهُمْ عَلَى أَنْ سَفَكُوا دِمَاءَهُمْ، وَاسْتَحَلُّوا مَحَارِمَهُمْ )

صحيح مسلم - رقم : (2578)‍

ጃቢር ኢብኑ አብዲላህ ረዲየሏሁ አንሁማ ባስተላለፉት ሓዲስ የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦

"በደልን ፍሩ ምክኒያቱም በደል የትንሳዔ ቀን ጨለማዎችን ያስከትላል። ንፉግነትን ተጠንቀቁ ምክኒያቱም ንፉግነት ከናንተ በፊት ያሉ ሰዎችን አጥፍቷል ደሞቻቸዉን እንዲያፈሱ ክብራቸዉን እንዲያጎድፉ አነሳስቷቸዋል።"

ሙስሊም ዘግበዉታል (2578)

عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( الْمُسْلِمُ أَخُو الْمُسْلِمِ، لَا يَظْلِمُهُ، وَلَا يُسْلِمُهُ ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ، كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرُبَاتِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ))

صحيح البخاري - رقم : (2442)‍

አብዱሏህ ኢብኑ ኡመር ረዲየሏሁ አንሁማ ባስተላለፉት ሃዲስ ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦

"ሙስሊም የሙስሊም ወንድሙ ነዉ አይበድለዉም አሳልፎም አይሰጠዉም በወንድሙ ጉዳይ የሆነ ሰዉ አሏህ በእርሱ ጉዳይ ላይ ይሆንለታል ከአንድ ሙስሊም አንድን ጭንቀት ያስለቀቀ አሏህ ከእርሱ ከትንሳዔ ቀን ጭንቀቶች ዉስጥ ጭንቀትን ያስወግድለታል።
ሙስሊምን (ነውር) የሸፈነ አሏህ የቂያማ ቀን ይሸፍነዋል።"
           ቡኻሪ ዘግበዉታል (2442
)

https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
88 views17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-06 04:37:33

እለት ሀሙሥ ረመዷን
  ጁዝ አስራ አምስት ( )
ቃሪእ _አቡበከር አሻጥሪ
ከሱረቱል ኢስራዕ 1~~
ሱረቱል ካሕፍ 74 _
_ከገፅ ከ 282~~301

ይቀላቀሉን!!!.......
ሼር ያድርጉ!!.......
http://t.me/hooral_ayn
12 views01:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 21:25:59
ሚስቴ ወይንስ እናቴን የምትሻለኝ ?

ሸይኽ ፍውዛን((አላህ ይጠብቃቸው))

➢እንዲህ አሉ:-

እህች ሚስትህ ከእናትህ ጋር በመልካም የማትኖኖር(ማህበራዊ ግንኙነት የሌላት)  ከሆነች

በሌላ ቤት ብቻዎን አስቀምጣት

እናትህን ደሞ ከራስህ ጋር አስቀምጥ

ወይንም እህችን ሴት ፍተህ ሌላ ሚስት ፍልግ

የእናትህን ሃሳብ የምትደግፍና የምትስማማ፣የምታግዝን ሚስት ፈልግ

ነገር ግን የሚስት ሃሳብ ብቻ በመከተል እናትህን የምትጥል ከሆነ

ይህ ሁኔታ(ጉዳይ)አይበቃም የቤተሰብን ሐቅን ከማበላሸትም ይቆጠራል

ምንጭ:-
((رسائل دعوية ومنهجية))


┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
62 viewsedited  18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 21:23:43 ☞የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል

①) የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ ሶላት ነው።

②) የሁለተኛዉ የውመል ቂያማህ ነው።

▼☞ የሁለተኛዉ አሏህ ፊት አቋቋምህ ያማረ እንዲሆን ከፈለክ የመጀመርያዉን ☞አቋቋምህ አሳምር።

ኢብኑል ቀ-ይ'ዩም
58 views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 18:39:32 هــا قــد أكــملــنـا العـشـر الأولــى مـن رمــضـان
የመጀመሪያዎቹን የረመዷን አስር ቀናት ጨርሰናል ቀሪወቹ ቀናቶቹም እጅግ ፈጣን ናቸውና እንጠቀምባቸው።

الشــيـخ صـالــح الفـوزان حفـظه الله
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
66 views15:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-05 07:03:06
እለት ረብዕ ረመዷን  
  ጁዝ አስራ አራት ( )
ቃሪእ _አቡበከር አሻጥሪ
ከሱረቱል ሒጅራ 1~~
ሱረቱል ነኽል 128
  ከገፅ ከ 262~~281

ይቀላቀሉን!!!.......
ሼር ያድርጉ!!.......
http://t.me/hooral_ayn
82 views04:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ