Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-03-06 18:18:09 የመስጊድ ኢማም ስራ ከሰማቹህ
@Jemalabuaymen
127 views15:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:18:28 بسم الله الرحمن الرحيم

አጣር ምጥን ያለች ምክር ወደ ሀገር ለመግባት ለሰባችሁ እህቶቼ!!!

እንግዲህ  ስዳተኛዋ ውዷ እህቴ ወላሂ ከልቤ ነው የምወድሽ በጣም ነው የምያዝንልሽ  ስዳት ውስጥ ለላሽዋ እህቴ  ፣አሏህ ይዛንልሽ አሏህ ይጠብቅሽ አንቺ የስዳቷ እንቁዋ እህቴ!!
ዘሬ  ትንሽዬ  ነገር ልልሽ ነው የፈለኩት ጆሮሽን ስጪኝ

እሱም እንግዲህ  ምን ማሰለሽ ብዙ ግዜ ስደተኛ የሆኑ እህቶች ላይ በብዛት የምከሰት ነገር ነው። 
እናም ጉደዩ የዲን ጉደይ ነው ወደ ሀገር ስትገቢ ነገሮቹ አንቺ እንደሰብሽው ሆኖ አይጠብቅሽም ይልቅ በተቀረኒው ሆኖ ነው የምተገኚው።

ስለዚህ መፍትሄ ነው ብዬ የሰብኩትን ነገር ሹክ ልልሽ ወደድኩኝ።

አንቺ ውዷ የስደትዋ ጓዴ የዲን ተማሪ የሆንሽዋ እህቴ በመጀመሪያ ልታውቂያቸው የምገቡ ነገሮች አሉ 

አንደኛ ዲንሽና መንሃጅሽ ለይ  ጥሩ አቋም ልትይዢ ይገበሻል ምክንያቱም አቋምሽ ለይ ደከማ ከሆንሽ ፈተነዎችን መቋቋም አትችይምና፣

ሌላው ወደ ሀገር ለማግባት ከማሰብሽ በፊት ማወቅ ያለብሽ ነገር  ስለ ሀገሩ ሁኔታ እንዲሁም  ስለ ዲን ስለ መንሀጅሽ ስለ ዒልም የምትማሪባት ቦታዎችን ማጥናት ( መወቅ) አለብሽ።

ሌላው ልረሳ የማይገባ ነገር ምንድነው 
ትልቅ ሷብር የስፈልግሻል  ምክንያቱም ሷብር በማጣት የተነሰ ብዙ እህቶች ከስዳት መልስ የመይሆነቻው ህወት ውስጥ ገብተው ይሰቀያሉ አሏህ ይጠብቀን እነማ ውዷ እህቴ አዳራ በትዕግሰት ላይ ፅኚ ለሁሉም ነገር ትዕግስት ያስፈልጋል ለዛም ነው ባዚህች ዱኒያ ለይ  ትዕግስትን እኩኩል የምሆነው ነገር የሌላው ፣አሏህም የታጋሾችን  ደረጃ ከፍ ያደረገው።

قُلْ يَا عِبَادِ الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا رَبَّكُمْ ۚ لِلَّذِينَ أَحْسَنُوا فِي هَٰذِهِ الدُّنْيَا حَسَنَةٌ ۗ وَأَرْضُ اللَّهِ وَاسِعَةٌ ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى الصَّابِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍ

(
ጌታችሁ) «እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ለነዚያ በዚህች በቅርቢቱ ዓለም መልካም ለሠሩት መልካም ምንዳ አላቸው፡፡ የአላህ ምድርም ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ ተሰደዱ)፡፡ ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው» (ይላል) በላቸው፡፡

ጣንከራ ና ጀግና ሁኚ  አየሩ ሲቀያየርብሽ ከሱ ጋ አንቺም አብረሽው አትቀያየሪ በአቋምሽ ለይ ፅኑ ሁኚ በረከሏሁ ፊክ።

ዋናው ሀሰብሽና ጭንቀትሽ ሊሆን የሚገባው የዲንሽ ና የመንሓጅሽ ጉደይ ሊሆን ይገባል ሌላው ግን ሁሉም ግዜውንና ቀኑን ጠብቆ ይመጣልሻል ኢንሻ አሏህ!!


أم عثيمين السلفية


https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
134 views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 18:49:24
134 views15:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 11:54:47 ቁርአንን ስትቀራ
የአላህ እዝነት ይዘንብብሃል
መላኢኮች ይከቡሃል
አላህ እርሱ ዘንድ ባሉት ያወሳሃል::

https://t.me/selfiya_mesjid

ማነው ለልቱን በሰደቃ ሚጅምረው!?

አዳምጡትም ሼር አርጉት
●▬▬▬▬๑۩ ۩๑▬▬▬▬▬
161 views08:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 09:20:38 ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን መሆንን ልመጅ!

ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀቢያለሽ፡፡
ወሬን ትተሽ ጌታሽን ማስታወስ ትጀምሪያለሽ፡፡


#የሰራሽውን ወንጀል ቆም ብለሽ ታይበታለሽ።

እራስሽን  ለመገምገም   ይረዳሻል ....
የምር  ሰውነትንና  እውነትኛነትን
ትማሪበታለሽ

ሰላም እርጋታን ትላበሻለሽ ከአሉባልታ
ከማስመሰል ከማይጠቅሙ እርቀሽ
ከአሏህጋር ተጎዳኝተሽ ከቁርዓንጋ
እያወራሽ በድንቅ ንግግሮቹ እየታጅብሽ
መንፈስሽን እያደሽ ውበቶቹን እያስተነተንሽ
በተደቡር በተፈኩር እራስሽን ወጥረሽ
መመሪያዎቹን እየጠበቅሽ ውብ ህይወትን
ትኖሪያለሽ

ግሩም ውበትን የውድነትን ካባ
የቁጥብነት ሚስጥርን ትላበሻለሽ!!

#አሏህ_ሆይ!  አል_ወዱዱ  አበርታን
          

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
387 views06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-14 07:04:18 ጣፍጭ የቁርአን ግብዣ!

የቁርአን ጥፍጥና ከማር ይበልጣል ግን ለቀመሰው ነው!!

ጆሮዋችን በነሺዳ፣ በመንዙማ፣ በዘፈን ከምናበላሸው በቁርአን መስማት እንጥመደው!!

https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
66 views04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 18:50:39 بسم الله الرحمن الرحيم

وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
ትንሽ ምክር ለውዶእህቴ  በል ዘገየብን ለምትሉ እህቶች  ውድ አህቴ  ምግዜም ልትገነዘቢው የሚገባሽ  ሁሉ ነገር አላህ ሱበሀኖተአላ በአዘል ፁፍታል ይህንን ምግዜም አስታውሽ   አላህም እድህይላል          
قال الله تعل
مَآ أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍۢ فِى ٱلْأَرْضِ وَلَا فِىٓ أَنفُسِكُمْ إِلَّا فِى كِتَٰبٍۢ مِّن قَبْلِ أَن نَّبْرَأَهَآ ۚ إِنَّ ذَٰلِكَ عَلَى ٱللَّهِ يَسِيرٌۭ
በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትኾን እንጅ፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡
                   
  ያንን ግዜ እስ ከሚመጣድረስ በሶብር መጠበቅነው  ጌታችን አላህ በመለመን መልካም ነገር በመስራት ወደሱ መቀረብ ከመጥፏ ነገር በመራቅ አች መልካም ተሆንሽ አላህ መልካሙን ይሰጥሻል አላህ እንድህ ይላል
قال الله تعل  ٱلْخَبِيثَٰتُ لِلْخَبِيثِينَ وَٱلْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَٰتِ ۖ وَٱلطَّيِّبَٰتُ لِلطَّيِّبِينَ وَٱلطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَٰتِ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌۭ وَرِزْقٌۭ كَرِيمٌۭ
መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡


ከኛ የሚጠበቀው መልካም መሆን እና ዱአብቻነው ከአላህመልካምተስፈ ማድረግ ነው እጁ በየኮመቱ በል ጠፈ አይባልም  ሴትልጅ ሀያ ሊኖረን ይገባል በኮሜት ስለፁፍን  አንድ ነገር ጠብአይልም  ስለዚህ ከአሁን ብሀላ በሶሻል ሚድያ   ባል ጠፈ እያልን ነብሳችን አናዋርድ  ስት አደብ ያላቸው እህቶ አሉ  ሁሉንም በኛ የተነሳ አናሰድብ    እኛ ሴቶች ቁጥብ ነት ነው የሚያምርብ  ለኛ ቁድዋ ሊሆኑን የሚገብት ማርየም አለይህሰላም ከዛሊክ የነቡዩ ሹአይብ ልጁ ሌሎችም ሰለፍያ እሰቶቹ  ናቸው መከተል ያለብን እህቶች ቁጥብ እንሁን  ሶብር እናር ግ አላህ በተከበረው ቃል ስለሶብ እድህይለናል

قال الله تعل ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى ٱلصَّٰبِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍۢ
ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው» (ይላል) በላቸው፡፡

ሶብር ማረግ አለብንአብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንድህ ይላሉሶብር ትግስት ማድረግ የኢማን ግማሹ ሲሆን የቂን በሁሉም የአላህ ውሳኔ እርግጠኝነት ደግሞ ሙሉ ኢማን ነው። ስለዚህ የተፀፈልን የትም አይኸድም መሶበር ብቻነው
ያግዜ እስከሚመጣ ድረስ በኢልም ጠካራ እሰት መሆን ነው  እህቶቹ እራሳችን በኢልም ብንጠምደው ፊልሀቂቃ እዚህ በልደረስን ነበር  እውቀት ልንማረ ይገባል ለሴት ልጅ እውቀት ምንያክል  እንደሚያስፈልጋት።ታላቁ አሊምእንድህይሉናል።

ታላቁ አሊም ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦

𒊹︎︎︎ እያንዳነዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል፣ ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው።

☞︎︎︎ደውሩ አልመረኣህ 7

እህቴ እውቀትላይ  ትኩረት እናድርግ ግዜን በአግባብበመጠቀም የምናቀውን ለማያቁት በመስተማረ የማነቀውን በመማረ ላይ ተሆን በምንሰአታችን   ኮሜት ገብተን ከዛ ወከዛ አንልም ስለዚህ ከዛሬው እንጀመር እኔ እና ያች መስተካከል ነገ ለልጁች መስተካከልመሰረትነውበአላህፈቀድ


من أسباب استقامة البنات استقامة الأمها

البنت تأخذ الأخلاق والسلوك من أمها!

ለሴት ልጆች ቀጥ ማለት ሰበቦች መካከል /የእናቶች ቀጥ ማለት ነው።ልጅ አኽላቅን መንገድን ከእናቷ ትይዛለች


أسأل الله ان يجعلني وإياكم من عباده الصابرين

ኡሙ  ዑሰይሚን


https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
93 views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-13 03:31:42
አላህ ሆይ! በዲናችን ላይ እርግጠኛነትን (የቂንን) ስጠን!!
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–

“አንድ ሰው በቁርኣን ላይ ያለው እምነት በጠነከረ ቁጥር አላህ በሌሎች መፅሃፎች ሊያገኘው የማይችለውን የእርግጠኛነትን ማስረጃ ይከፍትለታል፣ በመሆኑም እናንተንም ራሴንም ቁርኣንን እያስተነተኑ በማንበብ በቁርኣን በመተግበር ላይ ሙሉ የሆነን ማነሳሳትን አነሳሳለሁ፣ እሲቲ ወደ ቁርኣን ተመለስና ለልብህ ከኢማን፣ከልብ መከፈት፣ ከልብ ኑር፣ ከፊት ኑር፣ ምን እንደሚያስገኝልህ ተመልከታት፣ በዚህም ተሞክሮን ውሰድ።” ምንጭ:– ሸርህ አልካፊየቱ ሻፊያህ 4/16

https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
113 views00:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 20:01:45
አድስ ተከታታይ ደርስ

ከእለተ ማክሰኞ ጀምሮ በተከታታይ የሚቀርብ

በሑረልዒይን የሙስሊም ሴቶች የሱና መድረሳ

ርዕስ
يا أختاه كيف حالك مع القرآن؟

ውዷ እህቴ ከቁርአን ጋር ያለሽ ግንኙነት ምን ይመስላል?


በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓
https://t.me/hooral_ayn
ሙሐደራ የሚለቀቅበት
http://t.me/abu_juwoiriya
የኪታብ ቂሪአት ብቻ የሚለቀቅበት
http://t.me/hooral_ayn2
ፁሑፍ ብቻ የሚለቀቅበት
ሑሉም የተለያዩ ሊኮች ናቸ
ው በሁሉም  ጆይን ማለታችሁ አትዘጉ
106 views17:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-12 17:20:26 قُلْ هَلْ نُنَبِّئُكُم بِالْأَخْسَرِينَ أَعْمَالًا

(ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 103)
«በሥራዎች በጣም ከሳሪዎቹን እንንገራችሁን» በላቸው፡፡

الَّذِينَ ضَلَّ سَعْيُهُمْ فِي الْحَيَاةِ الدُّنْيَا وَهُمْ يَحْسَبُونَ أَنَّهُمْ يُحْسِنُونَ صُنْعًا

(ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 104)
እነዚያ እነሱ ሥራን የሚያሳምሩ የሚመስላቸው ሲሆኑ በቅርቢቱ ሕይወት ሥራቸው የጠፋባቸው ናቸው፡፡
120 views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ