Get Mystery Box with random crypto!

بسم الله الرحمن الرحيم وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ ትንሽ ምክር ለውዶእ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

بسم الله الرحمن الرحيم

وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
ትንሽ ምክር ለውዶእህቴ  በል ዘገየብን ለምትሉ እህቶች  ውድ አህቴ  ምግዜም ልትገነዘቢው የሚገባሽ  ሁሉ ነገር አላህ ሱበሀኖተአላ በአዘል ፁፍታል ይህንን ምግዜም አስታውሽ   አላህም እድህይላል          
قال الله تعل
مَآ أَصَابَ مِن مُّصِيبَةٍۢ فِى ٱلْأَرْضِ وَلَا فِىٓ أَنفُسِكُمْ إِلَّا فِى كِتَٰبٍۢ مِّن قَبْلِ أَن نَّبْرَأَهَآ ۚ إِنَّ ذَٰلِكَ عَلَى ٱللَّهِ يَسِيرٌۭ
በምድርም በነፍሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም ሳንፈጥራት በፊት በመጽሐፍ የተመዘገበች ብትኾን እንጅ፡፡ ይህ በአላህ ላይ ገር ነው፡፡
                   
  ያንን ግዜ እስ ከሚመጣድረስ በሶብር መጠበቅነው  ጌታችን አላህ በመለመን መልካም ነገር በመስራት ወደሱ መቀረብ ከመጥፏ ነገር በመራቅ አች መልካም ተሆንሽ አላህ መልካሙን ይሰጥሻል አላህ እንድህ ይላል
قال الله تعل  ٱلْخَبِيثَٰتُ لِلْخَبِيثِينَ وَٱلْخَبِيثُونَ لِلْخَبِيثَٰتِ ۖ وَٱلطَّيِّبَٰتُ لِلطَّيِّبِينَ وَٱلطَّيِّبُونَ لِلطَّيِّبَٰتِ ۚ أُو۟لَٰٓئِكَ مُبَرَّءُونَ مِمَّا يَقُولُونَ ۖ لَهُم مَّغْفِرَةٌۭ وَرِزْقٌۭ كَرِيمٌۭ
መጥፎዎቹ ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎቹ ወንዶችም ለመጥፎዎቹ ሴቶች የተገቡ ናቸው፡፡ ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚያ (መጥፎዎቹ) ከሚሉት ነገር ንጹሕ የተደረጉ ናቸው፡፡ ለእነርሱ ምህረትና መልካም ሲሳይ አላቸው፡፡


ከኛ የሚጠበቀው መልካም መሆን እና ዱአብቻነው ከአላህመልካምተስፈ ማድረግ ነው እጁ በየኮመቱ በል ጠፈ አይባልም  ሴትልጅ ሀያ ሊኖረን ይገባል በኮሜት ስለፁፍን  አንድ ነገር ጠብአይልም  ስለዚህ ከአሁን ብሀላ በሶሻል ሚድያ   ባል ጠፈ እያልን ነብሳችን አናዋርድ  ስት አደብ ያላቸው እህቶ አሉ  ሁሉንም በኛ የተነሳ አናሰድብ    እኛ ሴቶች ቁጥብ ነት ነው የሚያምርብ  ለኛ ቁድዋ ሊሆኑን የሚገብት ማርየም አለይህሰላም ከዛሊክ የነቡዩ ሹአይብ ልጁ ሌሎችም ሰለፍያ እሰቶቹ  ናቸው መከተል ያለብን እህቶች ቁጥብ እንሁን  ሶብር እናር ግ አላህ በተከበረው ቃል ስለሶብ እድህይለናል

قال الله تعل ۗ إِنَّمَا يُوَفَّى ٱلصَّٰبِرُونَ أَجْرَهُم بِغَيْرِ حِسَابٍۢ
ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው» (ይላል) በላቸው፡፡

ሶብር ማረግ አለብንአብደላህ ኢብኑ መስኡድ እንድህ ይላሉሶብር ትግስት ማድረግ የኢማን ግማሹ ሲሆን የቂን በሁሉም የአላህ ውሳኔ እርግጠኝነት ደግሞ ሙሉ ኢማን ነው። ስለዚህ የተፀፈልን የትም አይኸድም መሶበር ብቻነው
ያግዜ እስከሚመጣ ድረስ በኢልም ጠካራ እሰት መሆን ነው  እህቶቹ እራሳችን በኢልም ብንጠምደው ፊልሀቂቃ እዚህ በልደረስን ነበር  እውቀት ልንማረ ይገባል ለሴት ልጅ እውቀት ምንያክል  እንደሚያስፈልጋት።ታላቁ አሊምእንድህይሉናል።

ታላቁ አሊም ሼይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦

𒊹︎︎︎ እያንዳነዷ ሴት ያለ ዕውቀት ሷሊህ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል ልታውቅ ይገባል፣ ዕውቀት ስል ሸሪዓዊ ዕውቀትን ለማለት ፈልጌ ነው።

☞︎︎︎ደውሩ አልመረኣህ 7

እህቴ እውቀትላይ  ትኩረት እናድርግ ግዜን በአግባብበመጠቀም የምናቀውን ለማያቁት በመስተማረ የማነቀውን በመማረ ላይ ተሆን በምንሰአታችን   ኮሜት ገብተን ከዛ ወከዛ አንልም ስለዚህ ከዛሬው እንጀመር እኔ እና ያች መስተካከል ነገ ለልጁች መስተካከልመሰረትነውበአላህፈቀድ


من أسباب استقامة البنات استقامة الأمها

البنت تأخذ الأخلاق والسلوك من أمها!

ለሴት ልጆች ቀጥ ማለት ሰበቦች መካከል /የእናቶች ቀጥ ማለት ነው።ልጅ አኽላቅን መንገድን ከእናቷ ትይዛለች


أسأل الله ان يجعلني وإياكم من عباده الصابرين

ኡሙ  ዑሰይሚን


https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0