Get Mystery Box with random crypto!

አላህ ሆይ! በዲናችን ላይ እርግጠኛነትን (የቂንን) ስጠን!! ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

አላህ ሆይ! በዲናችን ላይ እርግጠኛነትን (የቂንን) ስጠን!!
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሷሊህ አል ዑሰይሚን (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል:–

“አንድ ሰው በቁርኣን ላይ ያለው እምነት በጠነከረ ቁጥር አላህ በሌሎች መፅሃፎች ሊያገኘው የማይችለውን የእርግጠኛነትን ማስረጃ ይከፍትለታል፣ በመሆኑም እናንተንም ራሴንም ቁርኣንን እያስተነተኑ በማንበብ በቁርኣን በመተግበር ላይ ሙሉ የሆነን ማነሳሳትን አነሳሳለሁ፣ እሲቲ ወደ ቁርኣን ተመለስና ለልብህ ከኢማን፣ከልብ መከፈት፣ ከልብ ኑር፣ ከፊት ኑር፣ ምን እንደሚያስገኝልህ ተመልከታት፣ በዚህም ተሞክሮን ውሰድ።” ምንጭ:– ሸርህ አልካፊየቱ ሻፊያህ 4/16

https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0