Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-08 10:32:35 ቁረአን በማዳመጥ ኢማን ይጨምራል

➧የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የማይጠገብ የአላህ ቃል ነው።
91 views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 06:49:15
_*ዛዱል ረመዷን*_
የእለተ ረቡዕ ደርስ
ክፍል–1

ረመዷንን እንዴት እንቀበለው?
====================
በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ (ጀማል ሙሐመድ) «حفظه الله»
   _*በድጋሜ የቀረበ !!*_
===================
https://t.me/abu_juwoiriya
http://t.me/hooral_ayn2
http://t.me/hooral_ayn
*ለእህት ወንድሞች ሼር ሼር በማድረግ ሽርክን በመከላከል ሂደት የበኩልዎትን ድርሻ ይወጡ!!! ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ!!!*

=================
219 viewsedited  03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 05:02:14
"እውቀት ምስል ቢኖረው ኖሮ ምስሉ
ከፀሀይና ከጨረቃ በላይ ያማረ ምስል ይሆን ነበር"

ኢብነል ቀይም ረሂመሁሏህ

ውድእህቴ እውቀትን በመቅሰም አድራ እውቀት ለሰው ልጅ ከምግብ ከመጠጥበላይ ያስፈልገዋል
እውቀትን ስትፈልጊ የአላህ ውደታፈልገሽ ጀህልናን ከላይትሽላይ ለማሳት ይሁን // ከዝህውጩ እዳታረጌው እውቀትን ያክልነገር ሰው እዳደቅሽ ከሆነ ትልቅ ክስራት ከብተሻል እውቀትን ያህል እወቀት ፊልሀቂቃ ዝብሎ አይገኛም ስትልፈታ አለው ያንን ያክል ጥረሽ ቀርተሽ የአላህ ውደታ ከልሆነ የምፈልጌበት ትልቅ ክስራትነው አላህይጠብቀን ከዩዩልኝ ከይስሙልኝ ያወዱድ ላተብለውከማሰሩት ባሪያወችህአረገን


https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
98 views02:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 21:44:42
የሑረልዒይን ጠላቶች ከአላችሁ ደብን በሉ!!!
236 viewsedited  18:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 21:36:10
ለዚህ ወር የማይደርሱ ስንቶች ናቸው ከነሱ ውስጥ እኛም ልንሆን እንችላለን ግን አስበንዉ እነዉቃለን
99 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 21:03:50
Video from إن الله يرفع بهذا الكتاب
92 views18:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 18:50:25
103 views15:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:31:59 ☞ሁሉም ሰው ሁሉም ጓደኛ የሆነ ግዜ ይረሱሃል…!! ቁርኣን ግን በህይዎት እያለህም ከሞትም ብኃላ የውመል ቂያማም አይረሳህም፣አብሮህ ነው…አላህ ዘንድም ይመሰክርልሃል። ያወዱድ
አላህ ከ ቁርኣን ሰዎች ያድርገን።
_
አዳምጡ ዋ

https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
101 views14:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 13:30:32
«ቁርኣንን አዘውትሮ ከማየት የበለጠ አቅልንና ሩህን የሚገነባ፤ አካልን የሚጠብቅና እድለኝነትን በውስጡ የያዘን ነገር አላየሁም።»

         [ኢብን ተይሚ-ይ'ያህ]

በኦን ላይን ግዜችን ከምንጨርስ የጌታችን ቃል የምንችል በመቅራት የማንችል በማዳመጥ ግዜችን እንጠቀምበት እደቁርአን ኢማንየሚጨምርየለም ውድ የጌታችን የአላህንግግር ከአሁኑ ንንጀምር ከፊታችን ታላቁ ወርእየመጣስለሆነ ከቁረአን ጋር እንኑር ያወዱድ ቁረአን ውደታ ይስጠን



https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
109 views10:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 10:19:19
ቁርአን መሀፈዝ ማብቂያ የሌለው
     ትልቅ መንገድ ነው
በወኔ ይጀመራል በጀነት
     ሽልማት ያበቃል.

ከተጅዊድ ይጀመራል ከዚያም የፊደላት መውጫ የፊደላት ባህሪ መዶች ከዚያም  አቋቋምና አነሳስ.....
ከዚያም የመጀመሪያው ዙርና ሁለተኛው ዙር ማኽተም.... ከዚያምሁል ጊዜ  የተከታተለ ሙራጀዐ ከዚያም ሰነድ ከዚያም የተለያዩ የቂርአት አቀራሮች ከዚያም ተፍሲር ተደቡርና ሌሎችም....

ይህ ሁሉ ግን የአላህን ውዴታ ለማግኘትና
     የሰዎች ሁሉ መሰብሰቢያው ቦታ የቂያም
     ቀን እየቀራነው ደረጃችን ከፍ እንዲልና
      ከጀነት ከፍተኛው ደረጃ የሆነው
      ፊርደውሰ አል አዕላን ለማግኘት
      ዝግጅት ነው።

اللهم اجعلنا من أهل القرءان آمييين
109 views07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ