Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-11 15:06:31
ዑምደቱል አሕካም–96
===================
ሐዲስ ቁጥር:– 174 & 176

كتاب الصيام

የፆም ብይኖችና ስነስርአቶች

በዛሬ ደርስ ላይ የተዳሰሱ ቁልፍ ነጥቦች:–

ከረመዷን በፊት ሁለት ቀናቶች ፆም መፆም የተጠላ ስለመሆኑ፣

ረመዷን መፆምና መፍታት ከጨረቃ መታየት ጋር የተያያዘ ስለመሆኑ፣

ሰሑርን መመገብ ያለው ጥቅምና ትሩፋቶች


https://t.me/abu_juwoiriya
http://t.me/hooral_ayn2
http://t.me/hooral_ayn
ደርሱን የተመለከተ አስተያየትና ጥያቄ ካለዎት ቀጣዩን ቦት ይጠቀሙ!!!
@AbuJuwoirya_bot

ለእህት ወንድሞች ሸር በማድረግ ሽርክን በመከላከል ሂደት የበኩልዎትን ድርሻ ይወጡ!!! ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ!!!
73 views12:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 10:48:10
*ሑረል ዒይን*
*ስለ አች ጠየቁኝ ስምሽን ጠሩና እኔም ደስ እያለኝ መናገር ጀመርኩኝ በዉስጦ የሞላ ትምርህት አለ ብየ ተዉሂድ እና ሱና ሑረል ዒይን መድረሳ  ቀጥየም አልኳቸዉ ኡስታዜም ጀግና ነዉ ከቁርአን ከሀድስ ብጥር ንጥር አርጎ ነዉ የሚያስተምረዉ አወ ለኔኮ ልዩ ነች ሑረል ዒይን መድረሳ አድርጋኛለችም ያን የድሮ ታሪኬን ሁሉን እድረሳ ከቢዲአ ከሽርክ በሙሉ እድወጣ የኔማ ሑረል ዒይን አስተምራኛልሽ ስለመነሀጀ  አስተምራኛለች ስለ ሴት ልጂ አዳብ እደዉ ስለሷማ የቱን ተናግሬ የቱን እተዋለሁ በቃ በደፈናዉ ሑረል ዒይን መድረሳ ከፍ በይ እላለሁ አሏህ ይጠብቀዉ የሷንም መስራች እኔን ላሳወቀኝ የሰለፎችን መነሀጂ ሳይደክም ሳይሰለች አወ ኡስታዝ አይሰለችም እኔን ለማሳወቅ በጣም ደስ ይለዋል እኔን ሲያይ ስለወጥ*

*እህ በይ እህቴ አድምጭኝ ልገርሽ ሑረል ዒይን መድረሳን ትንሽ ልግለፅልሽ የኛማ መድረሳ ለሴቶች ድምቀት ናት ተዉሂድና ሱናን ፈትፍታ አጉራሽ ነት የእኛማ ኡስታዝ  አይጮህ አይቆጣን ዉዷ እህቴ ብሎ ተዉሂድ አስተማረን ሁሌም ዱአየ ነዉ አሏህ በረህመቱ እድጠብቅልን ከጠላቶች ሴራ ነጃ እዳወጣልን

  ዜድ ነኝ የሑረል ዒይን ተማሪ

http://t.me/hooral_ayn
195 views07:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 17:02:20
ተርቢያ  

ያኡኽታዬ ልጆችሽ የመጀመሪያ መድረሳ አንች እንደሆንሽ ታውቂያለሽን ? አይዋ አንች እራስሽ ነሽ

ልጆችሽ አንችን ያያሉ ወደ አንች ይሮጣሉ ይሄኔ ካንች የሚጠበቀውን ነገር ልትቸሪያቸው ግድ ይሆናል

አይዎ ካንች ብዙ የሚጠበቁ ነገሮች አሉ

የالله ቃል መመሪያችን የሆነውን ቁርአን ልታስተምሪ. የረሱልን ሱና ለልጆችሽ ልታሰምሪ ግድ ይልሻል

አይዋ ኡኽታዬ ልጆች የሚያዩትን ይመስላሉ ስትፅፊ ሲያዩሽ ነው ለመፃፍ ሲያስቡ ደብተርሽን የሚቀዱት አይዋ ስትቀሪ ሲያዩሽ ነው ኪታብሽን ለማንሳት የሚታገሉት

አይዋ አዚዘቲ በቻልሽው ታገይ ከልጅነት ጀምረሽ በኢስላማዊ አለባበስ አስውበሽ በእውቀት ራስሺን አንፀሽ አስተምሪ ደግሞ ለልጆችሽ ነገ ስትሞቺ ከፍ እንዲል ደረጃሽ ሷሊህ ደግ ሆነው ዱአ እንዲያደርጉልሽ

በዚህ ላይም ሶብር ግድ ነው ልጅን በተርቢያ ማሳደግ ትግል ይጠይቃል  ኢስቢሪ ያ አመተ ሏህ
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
112 views14:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 12:35:18 በአላህ ፍቅር ውስጥ የሰመጠ
ፈተናዎች የፈለገ ያህል ቢደራረቡበትም
የበለጠ ወደ አላህ ይጠጋና
ፍቅሩ ውስጥ ይዋኛል ።

114 views09:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 09:25:12ሱረቱል ካህፍ መቅራት
{إِنَّ الله وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56)} [سورة الأحزاب].
الشيخ #سعود_الشريم  حفظه الله
ጁሙዓህ  ነው ሰለዋት እናብዛ
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ
#በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ]

(ሙስሊም ዘግበታል).

اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ
          
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
121 viewsedited  06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 07:22:13
ሞትን ስቶችችን እናስታውሰዋለን  እኛ ምን አልባት ረስተነው ይሆናል እሱግን አይረሳንም ለአዱኒያ ምን ያክል መፁዋት እየከፈልን መኖር ይዘናል ለዚህ ች አለም ለአኬራው ሁላችን ናብሳችን እንጠይቅ  ምግዜም ሞት ከልባችን  ሊጠፍ አይገባም  በደቂቃ ወቹ ምን እደሚፈጠርብ ን አንድ ጌታችን አላህሱበሀኖተአላብቻነው እሚያቀው ሁልግዜም ዝግጁ ሆነን እንጠብቅ በተለይ በዙህ ዘበን ሞት ድገት በበዛበት ግዜ ምግዜም ወደአላህ ቶበት በማረግ  ወደአላህ በመልካምነገር በመቀረብ  ወጀልን በመተው  ተውሂዳችን ምግዜም በማጠከር   ያወዱድ ኻቲማችን ያሳምርልን
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
15 views04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 21:30:31 ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦
[ ሙእሚን ሆኖ ቁርአን
#የሚቀራ ሰው ምሳሌው ልክ እንደ #ትርንጎ ነው ሽታዋም ጣእሟም ጥሩ ነው ፤ ሙእሚን ሆኖ ቁርአን #የማይቀራ ሰው ምሳሌው ልክ እንደ #ቴምር ቢጤ ነው ሽታ የላትም ጣእሟ ግን ጣፋጭ ነው ] (ቡኻሪ ፥ 4653 / ሙስሊም ፥ 798)

አዳምጡ የማያዳምጥዋ
41 views18:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 16:47:10 ከሰዎች ተገለሽ ብቻሽን መሆንን ልመጅ!

ሃሜት ውስጥ ከመግባት ትታቀቢያለሽ፡፡
ወሬን ትተሽ ጌታሽን ማስታወስ ትጀምሪያለሽ፡፡

#የሰራሽውን ወንጀል ቆም ብለሽ ታይበታለሽ።

እራስሽን  ለመገምገም   ይረዳሻል ....
የምር  ሰውነትንና  እውነትኛነትን
ትማሪበታለሽ

ሰላም እርጋታን ትላበሻለሽ ከአሉባልታ
ከማስመሰል ከማይጠቅሙ እርቀሽ
ከአሏህጋር ተጎዳኝተሽ ከቁርዓንጋ
እያወራሽ በድንቅ ንግግሮቹ እየታጅብሽ
መንፈስሽን እያደሽ ውበቶቹን እያስተነተንሽ
በተደቡር በተፈኩር እራስሽን ወጥረሽ
መመሪያዎቹን እየጠበቅሽ ውብ ህይወትን
ትኖሪያለሽ

ግሩም ውበትን የውድነትን ካባ
የቁጥብነት ሚስጥርን ትላበሻለሽ!!

#አሏህ_ሆይ!  አል_ወዱዱ  አበርታን
          
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
69 views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 12:20:23

*ዛዱል ረመዷን*

*የእለተ ሀሙስ ደርስ*
*ክፍል–2*

በኢስላም የፆም ደረጃ ምንድን ነው?

   በድጋሜ የቀረበ !!

በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ (ጀማል ሙሐመድ) «حفظه الله»
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
http://t.me/hooral_ayn
http://t.me/hooral_ayn2
https://t.me/abu_juwoiriya

82 viewsedited  09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 13:10:29
ለየት ይላል ስሟ

ለየት ይላል ስሟ ውዷ መድረሳችን
ሑረልዒይንየሤቶችየሡናመድረሳ መሰባሰቢያችን

ትርጉሟማ ሲታይ እጅግ ይማርካል!!
ሳምንታዊ ህጓ በጣም ይናፈቃል~

      ~ሑረልዒይን
ውዷ መድረሳችንከፍ በይ ድመቂ!!
ቁርአን ሀድስን አንቺው አስተዋውቂ
ተማሪዎች አሉሽ ሳምንቱን ጠባቂ!!!

አህሉል ቢዳዓንም በማስረጃ ጨምቀሽ
ሰለፍይ ጀግኖችን በውበትሽ ስበሽ~
 ሰብስበሽ ይዘሻል በውስጥሽም አቅፈሽ
      
ከፍ በይ እደጊ

*ከፍ በይ እደጊ ይመርብሽ አብሪ*
ብርቅዬ ጀግና አለሽ አስተማሪ
ቁርአን ሀድስን ሁል ጊዜ አስተማሪ
በደሊል ያማሩ አሉሽ ጀግኖች መሪ
ከፍ በይ ድመቂ እንዴ ኮከብ አብሪ
276 viewsedited  10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ