ለየት ይላል ስሟ ለየት ይላል ስሟ ውዷ መድረሳችን ሑረልዒይንየሤቶችየሡናመድረሳ መሰባሰቢያችን ትርጉሟማ ሲታይ እጅግ ይማርካል!! ሳምንታዊ ህጓ በጣም ይናፈቃል~ ~ሑረልዒይን ውዷ መድረሳችንከፍ በይ ድመቂ!! ቁርአን ሀድስን አንቺው አስተዋውቂ ተማሪዎች አሉሽ ሳምንቱን ጠባቂ!!! አህሉል ቢዳዓንም በማስረጃ ጨምቀሽ ሰለፍይ ጀግኖችን በውበትሽ ስበሽ~ ሰብስበሽ ይዘሻል በውስጥሽም አቅፈሽ ከፍ በይ እደጊ *ከፍ በይ እደጊ ይመርብሽ አብሪ* ብርቅዬ ጀግና አለሽ አስተማሪ ቁርአን ሀድስን ሁል ጊዜ አስተማሪ በደሊል ያማሩ አሉሽ ጀግኖች መሪ ከፍ በይ ድመቂ እንዴ ኮከብ አብሪ 276 viewsedited 10:10