Get Mystery Box with random crypto!

➘ሱረቱል ካህፍ መቅራት {إِنَّ الله وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى الن | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ሱረቱል ካህፍ መቅራት
{إِنَّ الله وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56)} [سورة الأحزاب].
الشيخ #سعود_الشريم  حفظه الله
ጁሙዓህ  ነው ሰለዋት እናብዛ
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ
#በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ]

(ሙስሊም ዘግበታል).

اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ
          
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA