Get Mystery Box with random crypto!

ተርቢያ   ያኡኽታዬ ልጆችሽ የመጀመሪያ መድረሳ አንች እንደሆንሽ ታውቂያለሽን ? አይዋ አንች | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ተርቢያ  

ያኡኽታዬ ልጆችሽ የመጀመሪያ መድረሳ አንች እንደሆንሽ ታውቂያለሽን ? አይዋ አንች እራስሽ ነሽ

ልጆችሽ አንችን ያያሉ ወደ አንች ይሮጣሉ ይሄኔ ካንች የሚጠበቀውን ነገር ልትቸሪያቸው ግድ ይሆናል

አይዎ ካንች ብዙ የሚጠበቁ ነገሮች አሉ

የالله ቃል መመሪያችን የሆነውን ቁርአን ልታስተምሪ. የረሱልን ሱና ለልጆችሽ ልታሰምሪ ግድ ይልሻል

አይዋ ኡኽታዬ ልጆች የሚያዩትን ይመስላሉ ስትፅፊ ሲያዩሽ ነው ለመፃፍ ሲያስቡ ደብተርሽን የሚቀዱት አይዋ ስትቀሪ ሲያዩሽ ነው ኪታብሽን ለማንሳት የሚታገሉት

አይዋ አዚዘቲ በቻልሽው ታገይ ከልጅነት ጀምረሽ በኢስላማዊ አለባበስ አስውበሽ በእውቀት ራስሺን አንፀሽ አስተምሪ ደግሞ ለልጆችሽ ነገ ስትሞቺ ከፍ እንዲል ደረጃሽ ሷሊህ ደግ ሆነው ዱአ እንዲያደርጉልሽ

በዚህ ላይም ሶብር ግድ ነው ልጅን በተርቢያ ማሳደግ ትግል ይጠይቃል  ኢስቢሪ ያ አመተ ሏህ
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0
https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0