Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-04 04:02:49

እለት ማክሠኞ ረመዷን    
  ጁዝ አስራ ሶስት ( )
ቃሪእ _አቡበክር አሻጥሪ
القارئ ابو بكر الشاطري
_ከሱረቱል ዩሱፍ 53~~
_ሱረቱል ኢብራሂም 52_
_ከገፅ ከ 242~~261

ይቀላቀሉን!!!.......
ሼር ያድርጉ!!.......
http://t.me/hooral_ayn
18 views01:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 01:23:23 "ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار". (يشمل كل حسنات الدنيا: من زوجة صالحة، ومركب مريح، وسكن مطمئن، يشمل حسنة الآخرة: من الحساب اليسير، وإعطاء الكتاب باليمين، والمرور على الصراط والشرب من حوض الرسول ﷺ ودخول الجنة) ابن عثيمين |…
26 views22:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-04 01:23:22 "ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار".

(يشمل كل حسنات الدنيا:
من زوجة صالحة،
ومركب مريح،
وسكن مطمئن،

يشمل حسنة الآخرة:
من الحساب اليسير،
وإعطاء الكتاب باليمين،
والمرور على الصراط
والشرب من حوض الرسول ﷺ
ودخول الجنة)

ابن عثيمين | شرح رياض الصالحين

https://t.me/gojam1234


https://t.me/assalefyyaabuanas0
26 views22:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-03 07:29:52

እለት ሰኞ ረመዷን   
  ጁዝ አስራ ሁለት ( )
ቃሪእ አቡበክር አል ሻጥሪ
ከሱረቱል አል ሁድ አንቀፅ 6
እስከ ሱረቱል ዩሱፍ አንቀፅ 53
(ከገፃ 222 እስከ 241)
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
ይቀላቀሉ……
ሼር ያድርጉ…
https://t.me/hooral_ayn
http://t.me/abu_juwoiriya
http://t.me/hooral_ayn2

65 views04:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 13:44:40   ራስን መተሳሰብ

አንድ ሙእሚን ሁሌ ራሱን ሒሳብ ማድረግ አለበት። እየአንዳንዱ ሰው ነገ አላህ ፊት ቆሞ ሒሳብ ይደረጋል። ዛሬ ዱንያ ላይ ራሱን ሒሳብ ካደረገ የዛን ቀን ሒሳብ ይቀልለታል። ስለዚህ ለየአንዳንዱ እንቅስቃሴ ሒሳብ ያስፈልገዋል። በተለይ አሁን ያለንበት የረመዳን ወር የመጀመሪያው 10 አልቆ ሁለተኛው አስር ተጀምሯል። እየአንዳንዱ ቀን የሰራንበትን ይዞ ላይመለስ ይሄዳል የቂያማ ቀን ነው የምንገናኘው።
 
➲ ይህ ከረመዳን ውጪም የሚቀጥል ሂደት ነው። ታዲያ ይህ ስራችንን በምናስቀምጥበት የጊዜ ካዝና ምን አለን ብለን ማየት ብልህነት ነው።
ነገ አላህ ፊት ያለው ምርመራ እኛ አይደለንም የአላህ መልእክተኛና ሶሓቦቻቸውም የፈሩት ነው። 
ለዚህ ነው ዑመር ኢብኑል ኸጧብ እንዲህ የሚለው፦
قال عمر بن الخطاب – رضي الله عنه:-
"حاسبوا أنفسكم قبل أن تحاسبوا، وزنوها قبل أن توزنوا، فإنه أهون عليكم في الحساب غداً أن تحاسبوا أنفسكم اليوم، وتزينوا للعرض الأكبر، يومئذ تعرضون لا تخفى منكم خافية"
أخرجه الإمام أحمد والترمذي بسند صحيح

"ከመመርመራችሁ በፊት ራሳችሁን መርምሩ (ሒሳብ አድርጉ ), መዝኑዋት ከመመዘናችሁ በፊት, ነገሩ ዛሬ ራሳችሁን ሒሳብ ማድረጋች ለነገ ሒሳባችሁ የቀለለ ነው። ለትልቁ ቀን መቅረብ ተሸለሙ (ተዘጋጁ) የዛን ቀን ከናንተ የሚደበቅ ነገር ሳይደበቅ ትቀርባላችሁ።"

➪ ሰለፎች አኼራን በዚህ መልኩ ነበር የሚያዩት እስኪ ራሳችንን እንይ!!! ያለፈውን እያሰብን መድከም አያስፈልግም አሁን ያገኘነውን እድል ተጠቅመን ተውበት አድርገን እንመለስ ራሳችንን እናዘጋጅ።

https://t.me/bahruteka
93 views10:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 11:38:11
#ሙስሊም የሆነች ሴት ረመዳን እንዴት ነው ማሳለፍ ያለባት ?

በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

https://t.me/shakirsultan
93 views08:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-02 06:40:52

እለት እሁድ ረመዷን   
  ጁዝ አስራ አንድ ( )
ቃሪእ በሰዐድ አልጋምዲ
القارئ سعد الغامدي
#ከሱረቱል ተውባህ 93~~
ሱረቱል ሁድ 5 #
ከገፅ ከ 201~~221
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
ይቀላቀሉ……
ሼር ያድርጉ…
https://t.me/hooral_ayn
http://t.me/abu_juwoiriya
http://t.me/hooral_ayn2

100 views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 03:46:22
ቅዳሜ ረመዷን 10  (አስር)
         
         ጁዝ አስር ( )

ቃሪእ አቡ በክር አሽ ሻጥሪ

ከሱረቱል አንፋል 41__ሱረቱል ተውባህ 92

* ከገፅ 182__201 *


ይቀላቀሉን!!!.......
ሸር ያድርጉ!!.......
http://t.me/hooral_ayn
126 views00:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 00:19:11 * የዊትር ቁኑት ዱዓ*
     

اَللَّهُمَّ اهْدِنِيْ فِيْمَنْ هَدَيْتَ، وَعَافِنِيْ فِيْمَنْ عَافَيْتَ، وَتَوَلَّنِيْ فِيْمَنْ تَوَلَّيْتَ، وَبَارِكْ لِيْ فِيْمَا أَعْطَيْتَ، وَقِنِيْ شَرَّ مَا قَضَيْتَ، فَإِنَّكَ تَقْضِيْ وَلاَ يُقْضَى عَلَيْكَ، إِنَّهُ لاَ يَذِلُّ مَنْ وَالَيْتَ، [وَلاَ يَعِزُّ مَنْ عَادَيْتَ]، تَبَارَكْتَ رَبَّنَا وَتَعَالَيْتَ. *

*አላህ ሆይ! ሌሎችን እንዳቀናኸው እኔንም አቅናኝ፡፡ ለሌሎች ጤና እንደሰጠኸው ለእኔም ስጠኝ፡፡ ለሌሎች ዋቢ እንደሆንክ ለኔም ዋኒ ሁነኝ፡፡ በሰጠኸኝ (ፀጋ) ረድኤትህን ጨምርልኝ፡፡ ከወሰንከው ክፉ ነገር ጠብቀኝ፡፡ አንተ ትወስናለህ፡፡ በአንተ ላይ አይወሰንብክም፡፡ አንተ የተወዳጀኸው አይዋረድም፡፡ አንተ ጠላት የሆንከው ክብር አይጎናፀፍም፡፡ የተቀደክና ልዑል ነህ፡፡*

اَللَّهُمَّ إِنِّيْ أَعُوْذُ بِرِضَاكَ مِنْ سَخَطِكَ، وَبِمُعَافَاتِكَ مِنْ عُقُوْبَتِكَ، وَأَعُوْذُ بِكَ مِنْكَ، لاَ أُحْصِيْ ثَنَاءً عَلَيْكَ أَنْتَ كَمَا أَثْنَيْتَ عَلَى نَفْسِكَ.

.*አላህ ሆይ! በእርካታህ ከቁጣህ÷ በይቅር ባይነትክ ከቅጣትክ እጠበቃለሁ፡፡ በአንተ ከአንተ እጠበቃለሁ፡፡ አንተ ራስክን ያወደስከውን ያክል ላወድስክ አይቻለኝም፡፡*

اَللَّهُمَّ إيـَّاكَ نَعْبُدُ، وَلَكَ نُصَلِّيْ وَنَسْجُدُ، وَإِلَيْكَ نَسْعَى وَنَحْفِدُ، نَرْجُوْ رَحْمَتَكَ، وَنَخْشَى عَذَابَكَ، إِنَّ عَذَابَكَ بِالْكَافِرِيْنَ مُلْحَقٌ. اَللَّهُمَّ إِنَّا نَسْتَعِيْنُكَ وَنَسْتَغْفِرُكَ، وَنُثْنِيْ عَلَيْكَ الْخَيْرَ، وَلاَ نَكْفُرُكَ، وَنُؤْمِنُ بِكَ، وَنَخْضَعُ لَكَ، وَنَخْلَعُ مَنْ يَكْفُرُكَ

*አላህ ሆይ! አንተን ብቻ እናመልካለን፡፡ ላንተ እንሰግዳለን፤ እናጎበድዳለን፡፡ ወደአንተ እንሮጣለን፤ እንገሰግሳለን፡፡ እዝነትህን እንሻለን፡፡ ቅጣትህን እንፈራለን፡፡ ቅጣትህ ከሀድያንን ያገኛል፡፡ አላህ ሆይ! እርዳታህን እንጠይቅሀለን፡፡ ምህረትህን እንማፀንሃለን፡፡ እናወድስሃለን፡፡ አንክድሀም፡፡ ባንተ እናምናለን፡፡ ላንተ እንንበረከካለን፡፡ አንተን የካደህን እንተዋለን፡፡*
269 views21:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 13:10:16 ወሊድ ወይም የወር አበባ ላይ
     ያለች ሴት ፆምን በተመለከተ

የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም
     በማየት ላይ ያለች ሴት ፆም መፆም
     ሀራም ነው የሚሆንባት። እንዲያውም
     በዚህ ሁኔታ ላይ እያለች ከፆመች
     ወንጀለኛ ከመሆኗም በላይ ፆሙም
     ውድቅ(ባጢል) ነው።ማስረጃውም:–

እናታችን አዒሻ(ረዓ) ባስተላለፉት
      ሀዲስ:–"በነብዩ(ሰዐወ) ዘመን የወር
      አበባ እናይ ነበር። ፆምን ቀዷ
      እንድናወጣ ስንታዘዝ ለሰላት ግን ቀዷ
      አንታዘዝም ነበር።" ብላዋል።
      (ሙስሊም 335፣ አቡዳውድ 263)

በወር አበባ የወሊድ ደም ላይ ያለች
     ሴት በቀኑ መካከል ከወር አበባዋ
     ወይም ከወሊድ ደሟ ብትጠራ
     ቀሪውን ቀን ከምግብና የመሳሰሉት
     ነገሮች(ኢምሳክ) ማድረግ
     አይጠበቅባትም።መብላት መጠጣት
     ትችላለች።

ከእውነተኛውና ከትክክለኛው ፈጅር
     ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከደሟ
     ፀድታ ከመታጠቧ በፊት ለፆም ኒያ
     ካደረገች ፆሟ ትክክል ነው።የሚታየው
     ደሙ መቆሙ ነውና።እንዲሁም ፆሟን
     ልታፈጥር(ፀሀይ ልትጠልቅ) ሽርፍራፊ
     ደቂቃዎች እየቀሩ የወር አበባ ደም
     ካየች ፆሟ ይበላሻል።ቀዷም
     ማውጣት ግዴታ ነው።

የበሽታ ደም እያየች ያለች ሴት
     ከመፆም የማትከለከል ሲሆን ፆሟን
     መቀጠል አለባት።በደሙ ምክንያት
     መፍታትም አትችልም።ስለዚህ ሴት
     እህቶቻችን የወር አበባቸውን በደንብ
     ለይተው ማወቅ ይገባቸዋል።
=====================
የሑረልዒይን የሱና መድረሳ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/hooral_ayn
273 views10:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ