ነብዩ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ ሙእሚን ሆኖ ቁርአን #የሚቀራ ሰው ምሳሌው ልክ እንደ #ትርንጎ ነው ሽታዋም ጣእሟም ጥሩ ነው ፤ ሙእሚን ሆኖ ቁርአን #የማይቀራ ሰው ምሳሌው ልክ እንደ #ቴምር ቢጤ ነው ሽታ የላትም ጣእሟ ግን ጣፋጭ ነው ] (ቡኻሪ ፥ 4653 / ሙስሊም ፥ 798) አዳምጡ የማያዳምጥዋ 41 views18:30