☞የሠዉ ልጂ ሁለት ግዜ አሏህ ፊት ይቆማል ①) የመጀመርያዉ በዱንያ ላይ እያለህ የምትሰግደዉ ሶላት ነው። ②) የሁለተኛዉ የውመል ቂያማህ ነው። ▼☞ የሁለተኛዉ አሏህ ፊት አቋቋምህ ያማረ እንዲሆን ከፈለክ የመጀመርያዉን ☞አቋቋምህ አሳምር። ኢብኑል ቀ-ይዩም 58 views18:23