Get Mystery Box with random crypto!

( لَا يَظْلِمُ الْمُسْلِمُ الْمُسْلِمَ وَلَا يُسْلِمُهُ ) [ሙስ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

( لَا يَظْلِمُ الْمُسْلِمُ الْمُسْلِمَ وَلَا يُسْلِمُهُ )

[ሙስሊም ሙስሊምን አይበድለዉም አሳልፎም አይሰጠዉም።]

عَنْ أَبِي ذَرٍّ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ ، عَنِ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ، فِيمَا رَوَى عَنِ اللَّهِ تَبَارَكَ وَتَعَالَى، أَنَّهُ قَالَ:
( يَاعِبَادِي، إِنِّي حَرَّمْتُ الظُّلْمَ عَلَى نَفْسِي، وَجَعَلْتُهُ بَيْنَكُمْ مُحَرَّمًا، فَلَا تَظَالَمُوا ،،، )

صحيح مسلم - رقم : (2577)

አቡ ሁረይራህ ረዲየሏሁ አንሁ ባስተላለፉት ሓዲስ ነብዩ ﷺ ከጌታቸዉ በሚያወሩት ዘገባ አሏህ ﷻ እንዲህ አለ፦

"ባሮቼ ሆይ! እኔ በነፍሴ ላይ በደልን እርም አድርጊያለሁ በመካከላቹህም እርም አድርጌዋለሁ አትበዳደሉ…"

ሙስሊም ዘግበዉታል (2577)

عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( اتَّقُوا الظُّلْمَ ؛ فَإِنَّ الظُّلْمَ ظُلُمَاتٌ يَوْمَ الْقِيَامَةِ، وَاتَّقُوا الشُّحَّ ؛ فَإِنَّ الشُّحَّ أَهْلَكَ مَنْ كَانَ قَبْلَكُمْ ؛ حَمَلَهُمْ عَلَى أَنْ سَفَكُوا دِمَاءَهُمْ، وَاسْتَحَلُّوا مَحَارِمَهُمْ )

صحيح مسلم - رقم : (2578)‍

ጃቢር ኢብኑ አብዲላህ ረዲየሏሁ አንሁማ ባስተላለፉት ሓዲስ የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦

"በደልን ፍሩ ምክኒያቱም በደል የትንሳዔ ቀን ጨለማዎችን ያስከትላል። ንፉግነትን ተጠንቀቁ ምክኒያቱም ንፉግነት ከናንተ በፊት ያሉ ሰዎችን አጥፍቷል ደሞቻቸዉን እንዲያፈሱ ክብራቸዉን እንዲያጎድፉ አነሳስቷቸዋል።"

ሙስሊም ዘግበዉታል (2578)

عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : (( الْمُسْلِمُ أَخُو الْمُسْلِمِ، لَا يَظْلِمُهُ، وَلَا يُسْلِمُهُ ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ، كَانَ اللَّهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً فَرَّجَ اللَّهُ عَنْهُ كُرْبَةً مِنْ كُرُبَاتِ يَوْمِ الْقِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا سَتَرَهُ اللَّهُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ ))

صحيح البخاري - رقم : (2442)‍

አብዱሏህ ኢብኑ ኡመር ረዲየሏሁ አንሁማ ባስተላለፉት ሃዲስ ረሱል ﷺ እንዲህ አሉ፦

"ሙስሊም የሙስሊም ወንድሙ ነዉ አይበድለዉም አሳልፎም አይሰጠዉም በወንድሙ ጉዳይ የሆነ ሰዉ አሏህ በእርሱ ጉዳይ ላይ ይሆንለታል ከአንድ ሙስሊም አንድን ጭንቀት ያስለቀቀ አሏህ ከእርሱ ከትንሳዔ ቀን ጭንቀቶች ዉስጥ ጭንቀትን ያስወግድለታል።
ሙስሊምን (ነውር) የሸፈነ አሏህ የቂያማ ቀን ይሸፍነዋል።"
           ቡኻሪ ዘግበዉታል (2442
)

https://t.me/+k8ELFiIW0Nw3MTA0