Get Mystery Box with random crypto!

ኢብኑ ኡሰይሚን 'አላህ ይዘንላቸውና' እንዲህ አሉ። ~ ቀልብ ልክ እንደ ስልቻ ናት። በሆነ ነገር | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ኢብኑ ኡሰይሚን "አላህ ይዘንላቸውና" እንዲህ አሉ።

~
ቀልብ ልክ እንደ ስልቻ ናት። በሆነ ነገር "ውዴታ" ከሞላ ለሌላ ነገር ቀሪ ቦታ አይኖረውም። በዱንያ ውዴታ የሞላ እንደሆነ አላህና የመልእክተኛውን መውደድ አይችልም። የዚህን ጊዜ ትልቁ ጭንቁና ሀሳቡ ዱንያ መሰብሰብ ብቻ ይሆናል።
~
فتح ذي الجلال والإكرام في شرح بلوغ المرام من أدلة الأحكام (٣٦٦/٩)

እስቲ ቀልባችን እንፈትሽ። የብዙዎቻችን ቀልብ በዱንያ፣ በልጅና በተቃራኒ ፃታ ውዴታ ሞልቷል። የሚያሳስበን፣ የሚያስጨንቀንና የሚያስለቅሰን ይህንኑ ጉዳይ ሆኗል። ቀልባችን በነዚህ ውዴታ ከመሙላቱ የተነሳ የአላህና የመልእክተኛው ውዴታ እየራቀን ይገኛል። አላህ ይድረስልን። በዚህ ዘመን ደሞ የተጠመድነው ከእኔ ጀምሬ በስልካቹን ነው አላህ ይዘንልን ፊል ሀቂቃ ። በቀን 1ግዜ ቁረአን የማናይ ወላኪን ስልካቹን በቀን ስትግዜ እደምናነሳው ነብሳቹን ያውቀል ሳህ