Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 59

2022-09-01 07:30:39 ልብ ጽናትና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ቁርኣን መቅራትን ማብዛት ነው።
165 views04:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 03:34:48 ጀግና ወንድ ምላሹ

ምላሷ ረዝሞባት ቀሚሷ ካጠረ
ሀያዋ መንምኖ ልብሷ ከተወጣጠረ
ምግባሯ ተሰልቦ ገለዋ ከተገላለጠ
ኢማኗ እልም ብሎ ድምጿ ሀገራ ካናወጠ
በዙረት ብዛት እግሯ ከቀጠነ
መቃጠል ቀርቶባት ባህሪዋ ካልሰከነ
አካሏ በሙሉ በሽቶ ካበደ
ሰዉረኝ ጌታዬ በእዝነትህ ይሁንና
በዱኒያም በአኼራ አያዋጣምና።

ጀግና ሴት ምላሿ

ሱሪዉ መሬት ወርዶ ፂሙን ካሳጠረ
ለቢዳዓ ብሎ ከተሰባበረ
ፍየል መሆን አምሮት ጫቱን ከጎረሰ
ስርዐት አልባ ሆኖ እራሱ ከረከሰ
ቤቱን ማያስከብር ደዩስም ከሆነ
በአረህማን ብቻ ዉስጡ ካላመነ
ሰዉረኝ ጌታዬ ከንዲ አይነት ልፍስፍስ
በዱንያም በአኼራ ሰላሜ  እንዳይፈርስ።


የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
194 viewsedited  00:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-01 03:31:59 ሱረቱል ጁመአ

ቀናችንን በጌታችን ንግግር እጀምርው


اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء  همي وذهاب حزني

ተጋበዙልኝ


የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
161 viewsedited  00:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 21:12:52 ከቻልክ ከሰዎችም በላይ ለአላህ የበለጠ ሐያእ ይኑርህ። ቢያንስ ግን ከሰዎች ሐያእ የምታደርገውን ያክል ሐያእ አድርግ። ሰዎች ፊት ለማድረግ የምታፍረውን ነገር አላህ ፊት እንደት ታደርጋለህ? መብራትም ይጥፋ፣ በሩም ይዘጋ፣ ከሰዎችም ተሰወር፤ ብቻ ግን በየትኛውም ሁኔታ ከአላህ እይታ በፍጹም አትሰወርም። አስተውል!

መልካም አዳር ተመኝሁ
554 viewsedited  18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:51:02 ۚ وَمَا تُقَدِّمُوا لِأَنفُسِكُم مِّنْ خَيْرٍ تَجِدُوهُ عِندَ اللَّهِ
180 views16:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 19:48:11
አዲስ ደርስ ተጀምሮል

---------------------- ----------------------
ኪታቡ ተውሒድ

ዒማምና የተሀድሶ ሰው ከሆኑት ሙሀመድ ብኒ ዓብደል ወሀብ አል ነጅዲይ የፃፈት ኪታብ /አላህ ይዘንላቸው።

#ቀጥታ_ስርጭት ተጀመረ! ተጀመረ! ተጀመረ !


https://t.me/Hudhud_Studio?livestream=77eceb043a74397f06
178 views16:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 18:08:30
የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
163 views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 10:35:47
إِنَّ الدِّينَ عِندَ اللَّهِ الْإِسْلَامُ ۗ
«አላህ ዘንድ (የተወደደ) ሃይማኖት ኢስላም ብቻ ነው።⚘
{አል ኢምራን:19}»
55 viewsedited  07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 06:13:28 #የሂጃብ_ሸርጦች

➫➫ ሂጃብ 8 ሸርጦች ኣሉት
1➫ መላው ኣካላትዋ የሚሸፍን መሆን ኣለበት (እጅና ፊት ሲቀር የሚሉም ዑለሞች ኣሉ)

2➫ ሂጃቡ ማጌጫ መሆን የለበትም ( ዲኮሬሸን፡ ፅሑፍ የበዛበት)

3 ➫ዳንዳና መሆን ኣለበት ( ኣካላትን ኣሳልፎ የማያሳይ መሆን ኣለበት)
4 ሰፊ ዘረከረክ ያለና ጠባባ ያልሆነ መሆን ኣለበት

5 ➫ሸቶ የተደረገበት መሆን የለበትም ( በወንዶች ኣጠገብ ሰታልፍ ሸታውን ወንዶችን የሚወሰውሰ መሆን የለበትም) ነቢያችን (ሰዐወ) ማንም ሴት ሸቶ ኣድርጋ ሸቶዋን ወንዶች እንዲያሸቱላት ፈለጋ ከቤትዎ ሰትወጣ ወንዶች ከሸተታቸው የቺ ሴት ዝሙተኛ ናት ብለዋል፡፡

6➫ ከወንዶች የሚመሳስል ልብሰ ማረግ የለባትም፡፡ ነቢያችን (ሰዐወ) ኣላህ ረግማቸዋል ወንድች ከሴትች የሚመሳስሉ ሴቶችም ከወንዶች የሚመሳስሉ ብለዎል፡፡

7 ➫የካፊሮች ልብሰ መምሰል የለበትም ( ለምሳሌ ኣገራችን ብናይ የሀበሻ ልብሰ ተብለው የሚሸጡ እግሩ ኣከባቢ መሰቀል ያለበት ለካፊሮች ሺሸጥ መሰቀል ነው ይሉታል ሙሰሊም ሲገዛ ደሞ ኣበባ ነው ይሉታል
8 ➫ሂጃቡ ከሰዎች የሚለይ መሆን የለበትም( ከኣካባቢው በዋጋ የተጋነነ  ወይም ዛሂድ ለመምሰል ብለው የመጨረሻ የወረደ የተበላሸ ሂጃብ መሆን የለበትም) እንግዲህ ሂጃቡ እነዚ መሰፊሮቶች ከላሟላ ሙሉ ሂጃብ ኣይባልም ኣላሁ ኣእለም፡፡

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
129 views03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-31 02:43:01 #አሏህ ከወደደህ ሁሉም እንዲወድህ
                  ያደርጋል ።

(እነዚያ ያመኑና በጎ ሥራዎችን የሠሩ አልረሕማን ለእነሱ ውዴታን ይሰጣቸዋል፡፡)

{إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَيَجْعَلُ لَهُمُ الرَّحْمَـٰنُ وُدًّا} (ሱርቱ መርየም፣ - 96)

#ታዲያ አሏህ እንዲወድህ ከፈለክ ፣

1#በአሏህ
#ብቸኛ ተመላኪነት እንዲሁም የነብዩ #ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ብቸኛ ወደ አሏህ አመላካችነት ማመን፣ መተግበር

2,,ከተቃራኒው ሽርክና ቢድዓ መራቅ መጠንቀቅ ።

3,,
#በቁርዓንና_ሀዲስ_በተነገሩ መልካም ተግባራት፣ ዒባዳና ስነምግባር ራስን ማነጽ የግድ ይላል ።

አሏህ የኢማንና የተግባር ሰው ያድርገን
94 views23:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ