Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 57

2022-09-03 10:00:05 "ከቁርአን አንድን አንቀፅ ያዳመጠ ሰው የቂያማ ቀን ብርሃን ትሆንለታለች!"

(ሰሂህ ሙሰነፍ አብዱረዛቅ ሐዲስ ቁጥር 6012)
145 views07:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 08:00:00 አዲስ ተከታታይ ደርስ

እለተ ቅዳሜ ክፍል–22

በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ ነች?
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
فضائل حسن الخلق وثمراته في القرآن

የመጠቀ ስነምግባር ደረጃና ውጤቶች በቁርአን ውስጥ
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈

በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»
ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓↓
https://t.me/hooral_ayn
ሙሐደራ የሚለቀቅበት
http://t.me/abu_juwoiriya
የኪታብ ቂሪአት ብቻ የሚለቀቅበት
http://t.me/hooral_ayn2
ፁሑፍ ብቻ የሚለቀቅበት
ሑሉም የተለያዩ ሊኮች ናቸው በሁሉም ጆይን ማለታችሁ አትዘጉ
14 views05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 06:54:29
ጥሩ ቲላዋ ለመልካም ጠዋት

┏━━━━━━━አስሱና-የቁርዓንህክምና━━━━━━━━━┓
https://t.me/As_Sunah_Yeruqa_telegramgroup

https://t.me/As_Sunah_Yeruqa_telegramgroup
  ┗━━━━━━━ ━━━━━━━━━━ ━━━━━━┛
41 views03:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-03 03:29:31 አንድ ሀቅ

ሴቶች ቲክቶክና ዩትዩብ ላይ እንኳን ሙዚቃና ዳንስ ቀርቶ  ቁርዓንና ሀዲስ ፊታቸውን እያሳዩና እና ድምፃቸውን እያሰሙ ማስተላለፍ አይችሉ። ሀራም ነው። ሀላል ቢሆን አዛን ባወጣች ኢማም ሆናም ድምፅ አውጥታ ባሰገደች ነበር።


እህቴ እውነተኛ ዳኢ ነኝ የኡመቱ ጉዳይ አሳስቦኝ ነው ካልሽ ዳዕዋውን ለቤተሰቦችሽና ለቅርብ ሴት ጓደኞችሽ አለፍ ሲል ለምታገኛቸው ሴቶች ሁሉ በውስጥ ማስተላለፍ ትችያለሽ።

እሱ አልዋጥ ካለሽ ወላሂ እውቅና እና ሙገሳ እንጂ የአላህን ውዴታና የኡመት ፊክር አስጨንቆሽ አይደለም ፣ ሰው ጋር ተወዶ አላህ ጋር መጠላት ክስረት እንጂ ምን ሊረባ? ዋጥጥጥ!!!!!!
64 views00:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 20:00:14 አስተዋይ እናት የኢማሙ አህመድ እናት

  ኢማሙ አህመድ ስለ እናቱ እንዲህ አለ

ቁርአን ያሳፈዘችኝ እናቴ ናት የአስር አመት ህፃን ልጅ ሳለሁ ሁልጊዜም  ከሱብሒ ሶላት በፊት ቀደም ብላ ሌሊት ላይ ትቀሰቅሰኝ ነበር
#ሌሊቱ ብርዳማ ስለነበር የኡዱ ማድረጊያ ውሀ ታሞቅልኛለች፡ ከዛም ኡዱ አድርጌ ስጨርስ ጀለብያየን ታለብሰኛለች ጥምጣሜንም ትጠመጥምልኛለች፡ ከዛ እርሱዋም በሒጃቡዋ ሙሉ ሰውነቱዋን ትሸፋፍንና እጄን ይዛኝ መስጂድ ትወስደኛለች መስጂዱ በጣም እሩቅና ጨለማ ስለነበር።

ዲይዋኑል አረብ

ጀግኖችዬ እንደዚህች ተምሳሌት የሆነች
ጀግና እናት መሆንን ስንቶቻችን እንጓጓለን
አሏህ ያድርገን!

ለዛም አሁን ላይ ስንተጋ ነው ውጤቱን
በቦታው ላይ ልናገኘው ምንችለው.
እውነተኞች ሁነን እንትጋ ነፍሲ ወ ኡኽታህ።
     

ሴቶችዬ ዒልም ላይ በርቱ

ወላሂ ዒልም ከለን አሏህ እኽላሱንም ስራውንም ከሰጠን

ያ ሰላም የሰለፊያ ደዕዋን የባለይ ሽርክን የበታች እናደርግባተልን

በታላይም ቤተሰቦቻችን ዘመዶቻችን ጎሮቤቶቻችን አረ በሄድነበትና በደረስነበት ቦታ ሁሉ ተውሒድ ና ሱናን እናዳምቅበታልን ኢንሻ አሏህ

ምግብና መጠጥን እንዲሁም እንቅልፍን ቀንሳን ዒልም ላይ ትኩራት እናድርግ ለማለት ነው



የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
124 viewsedited  17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 14:00:11 ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ።

ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ)
ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው
ተገንዛቢም አለን?"
አል ቀመር 17

ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡
ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡
አል ሙናፊቁን 9

ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ)
ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡"
አዛሪያት 17

የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
143 views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 12:08:00 ➞▹▹በመልካም ➷በጥሩ

ስነምግባርህ ➷ሰዎች እዲቀየሩ

➷ሰበብ እንደምትሆነው ➷ሁለ

በመጥፎ ስነምግባርህ ➷ሰዎች

ከመንሀጅ ➷ከዲን እንዲሸሹ

➷ሰበብ እንዳትሆን ➷ተጠንቀቀ ምክንያቱም

➷ዲናችን በመልካም ➷በጥሩ

ስናምግባር ላይ ➷አዞናል እና

ስጦታዬ ለሱኒዎች የአላህ መልክተኛﷺ እንዲህ አሉ
ስጦታ ተሰጣጡው ትዋደዳላቹው
137 views09:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-02 07:43:03 እህቴ ምንግዜም ሁኚ  ለኸይር ነገር መክፈቻ

ምን ግዜም ሁኚ ለሸር ነገር መዝግያ

ባለነበት ግዜ ፍትናው እጅግ በርትቷል ለዚህም የአንቺ በቤትሽ መፅናት ከምን ግዜውም በላይ ግድ ይላል አትበይ ወዳ ወዲህ ከአጅ ነበይ ወንድ ጋር አትነጋገሪ ምናልባት ካልሆነብሽ ለደሩራ።

አብዛኞቻችን በቤትሽ ርጊ ሲባል በቃ ከቤት አለ መውጣት ነው እንጂ ከአጅ ነብይ ወንድ ጋር  በእንተርኔት  እንደ ፈለጋችሁ አውሩ የተባለ ይመስል እንደ እንዳፈለጉ ያወራሉ ፍትናን በግድ ና ብለው ጠርተው ያመጡ ና ድበር ተላልፈው እንደ ፈለጉ አውርተው ሲያበቁ  ፈተነኝ ፈተነችኝ እያሉ መነፋረቅ ይጀምራሉ አሏሁል ሙስታእን ሴቱም ወንዱም አረ ተው ተሰተሩ መሰተር በልብስ አይደለም።

ሴቶች ደግሞ አሉ በሆነ ባልሆነው ወንዶች ጋር መድረስ ወንዶች ጋር በጥያቄ መሮጦ በተለይ ኡስታዝ ነው ከተባለ አለቀለት በቃ የሆነ ያልሆነውን ጥያቄ ይዞ መሮጥ አይ ሀቂቃ ሴቶች አደብ ግዜ አረ ተው የሴትነት ስማችን ክፍራችን በናንተ ምክናት አይጠለሽ ወንዶች ደግሞ አሏህን ፍሩ በአድ ሴቶች ወደናንተ በዋሳፕም ይሁን በቴሌ ግራም በመጡ ግዜ ምናልባት ደሩራ ጉዳይ ከሆነ እንጂ ብቻ  መልሱላቻው ካልሆነ ግን ለናንተም ለነሱም መዳኛ መፍትሄ ይሆን ዘንዳ ዝም በሏቻው።

ምክር ለሰለፊያ ወጣቶች
14 views04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ