Get Mystery Box with random crypto!

ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ። ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ትልቁ ጂሃድ ማለት ከነፍስህ ጋር የምታደርገው ጂሀድ ነዉ።

ነፍስህ ቁርአን መሀፈዝ በጣም ከባድ ነው አትችልም ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(وَلَقَدْ يَسَّرْنَا الْقُرْآنَ لِلذِّكْرِ فَهَلْ مِنْ مُدَّكِرٍ)
ቁርአንንም ለመገንዘብ በእርግጥ አገራነው
ተገንዛቢም አለን?"
አል ቀመር 17

ነፍስህ ባክህ ጊዜ የለህም ተወው ስትልህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

(
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللَّهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ገንዘቦቻችሁና ልጆቻችሁአላህን ከማስታወስ አያታሉዋችሁ፡፡
ይህንንም የሚሠሩ ሰዎች እነዚያ እነርሱ ከሳሪዎች ናቸው ፡፡
አል ሙናፊቁን 9

ነፍስህ ተኛ ብላ ስትጎተጉትህ
እንዲህ ብለህ አበስራት

( كَانُوا قَلِيلًا مِنَ اللَّيْلِ مَا يَهْجَعُونَ)
ከሌሊቱ ጥቂትን ብቻ ይተኙ ነበሩ ፡፡"
አዛሪያት 17

የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA