Get Mystery Box with random crypto!

አስተዋይ እናት የኢማሙ አህመድ እናት   ኢማሙ አህመድ ስለ እናቱ እንዲህ አለ ቁርአን ያሳፈ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

አስተዋይ እናት የኢማሙ አህመድ እናት

  ኢማሙ አህመድ ስለ እናቱ እንዲህ አለ

ቁርአን ያሳፈዘችኝ እናቴ ናት የአስር አመት ህፃን ልጅ ሳለሁ ሁልጊዜም  ከሱብሒ ሶላት በፊት ቀደም ብላ ሌሊት ላይ ትቀሰቅሰኝ ነበር
#ሌሊቱ ብርዳማ ስለነበር የኡዱ ማድረጊያ ውሀ ታሞቅልኛለች፡ ከዛም ኡዱ አድርጌ ስጨርስ ጀለብያየን ታለብሰኛለች ጥምጣሜንም ትጠመጥምልኛለች፡ ከዛ እርሱዋም በሒጃቡዋ ሙሉ ሰውነቱዋን ትሸፋፍንና እጄን ይዛኝ መስጂድ ትወስደኛለች መስጂዱ በጣም እሩቅና ጨለማ ስለነበር።

ዲይዋኑል አረብ

ጀግኖችዬ እንደዚህች ተምሳሌት የሆነች
ጀግና እናት መሆንን ስንቶቻችን እንጓጓለን
አሏህ ያድርገን!

ለዛም አሁን ላይ ስንተጋ ነው ውጤቱን
በቦታው ላይ ልናገኘው ምንችለው.
እውነተኞች ሁነን እንትጋ ነፍሲ ወ ኡኽታህ።
     

ሴቶችዬ ዒልም ላይ በርቱ

ወላሂ ዒልም ከለን አሏህ እኽላሱንም ስራውንም ከሰጠን

ያ ሰላም የሰለፊያ ደዕዋን የባለይ ሽርክን የበታች እናደርግባተልን

በታላይም ቤተሰቦቻችን ዘመዶቻችን ጎሮቤቶቻችን አረ በሄድነበትና በደረስነበት ቦታ ሁሉ ተውሒድ ና ሱናን እናዳምቅበታልን ኢንሻ አሏህ

ምግብና መጠጥን እንዲሁም እንቅልፍን ቀንሳን ዒልም ላይ ትኩራት እናድርግ ለማለት ነው



የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA