Get Mystery Box with random crypto!

እህቴ ምንግዜም ሁኚ  ለኸይር ነገር መክፈቻ ምን ግዜም ሁኚ ለሸር ነገር መዝግያ ባለነበት | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

እህቴ ምንግዜም ሁኚ  ለኸይር ነገር መክፈቻ

ምን ግዜም ሁኚ ለሸር ነገር መዝግያ

ባለነበት ግዜ ፍትናው እጅግ በርትቷል ለዚህም የአንቺ በቤትሽ መፅናት ከምን ግዜውም በላይ ግድ ይላል አትበይ ወዳ ወዲህ ከአጅ ነበይ ወንድ ጋር አትነጋገሪ ምናልባት ካልሆነብሽ ለደሩራ።

አብዛኞቻችን በቤትሽ ርጊ ሲባል በቃ ከቤት አለ መውጣት ነው እንጂ ከአጅ ነብይ ወንድ ጋር  በእንተርኔት  እንደ ፈለጋችሁ አውሩ የተባለ ይመስል እንደ እንዳፈለጉ ያወራሉ ፍትናን በግድ ና ብለው ጠርተው ያመጡ ና ድበር ተላልፈው እንደ ፈለጉ አውርተው ሲያበቁ  ፈተነኝ ፈተነችኝ እያሉ መነፋረቅ ይጀምራሉ አሏሁል ሙስታእን ሴቱም ወንዱም አረ ተው ተሰተሩ መሰተር በልብስ አይደለም።

ሴቶች ደግሞ አሉ በሆነ ባልሆነው ወንዶች ጋር መድረስ ወንዶች ጋር በጥያቄ መሮጦ በተለይ ኡስታዝ ነው ከተባለ አለቀለት በቃ የሆነ ያልሆነውን ጥያቄ ይዞ መሮጥ አይ ሀቂቃ ሴቶች አደብ ግዜ አረ ተው የሴትነት ስማችን ክፍራችን በናንተ ምክናት አይጠለሽ ወንዶች ደግሞ አሏህን ፍሩ በአድ ሴቶች ወደናንተ በዋሳፕም ይሁን በቴሌ ግራም በመጡ ግዜ ምናልባት ደሩራ ጉዳይ ከሆነ እንጂ ብቻ  መልሱላቻው ካልሆነ ግን ለናንተም ለነሱም መዳኛ መፍትሄ ይሆን ዘንዳ ዝም በሏቻው።

ምክር ለሰለፊያ ወጣቶች