Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 55

2022-09-22 11:16:22 ☞ ፈትዋ ➀

➢ ከኢማም ኋላ ሲሰገድ ፋቲሓን መቅራት እንዴት ይታያል ?

በሸይኽ አብዱል ሐሚድ {ሐፊዘሁሏህ}


➻ በአዳማ አልፈትሕ ወ-ነስር መድረሳ

https://t.me/adama_ahlesuna_weljema_muhadera
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
143 viewsedited  08:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 09:28:32 #አስታውሳቸው

ኢብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ እንዲህ ብሏል:

<{አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ በአንድ ባሪያ ላይ መልካም ነገር ከፈለገ መልካም ስራዎቹን ማየትን ከልቡ ፤ ስለሷ ማውራትን ደግሞ ከምላሱ ይነጥቀዋል ወንጀሉን በማየት ላይም ይጠምደዋል }>

[ጦሪቁል ሂጅረተይን]
145 views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 08:15:03 ༺ውዷ እህቴ ጓደኛ ምረጭ༻

ጓደኛ ምረጭ
     ምርጥ ተቀማማጭ
  ለዲን ተቆርቋሪ
             ስታጠፊ  ገሳጭ
በረሱሉ ሱና
               ታንፃ ያደገች
ለዘመን አመጣሽ
                   ያልተንበረከከች
የረሱሉን ሱና
                 አጥብቃ የያዘች
ለአላህ እጅ ሰጥታ
                     በሂጃብ የፀናች
ለሽርክ ለቢድዓ
                   ጠላቶች የሆነች
ሱናን ለማስፋፋት
                    ቆርጣ የተነሳች
ይችን ሰው ውደጃት
               ምርጥ የአላህ ባሪያ ናት
መሰሎቿ ይብዙ አላህ ይጠብቃት!!
ጓደኛ ካልመረጥሽ
                    ለዲን ተቆርቋሪ
አንችም እንደሷ ነሽ
                    የምትሆኝ ከሳሪ
ስታጠፊ አትመክርሽ
ለዲኗ አትጨነቅ
            ስሜት አሸንፏት
አላማ ያረገች ተደስታ ኑራ
                    ተደስታ. መሞት!!
ሀራም ይሁን ሀላል
                ምንም ጭንቅ የላት
የሷ ፍላጎቷ
             ለጊዜው መደሰት
ይች አትጠቅምሽም
                      በፍጥነት ራቂያት
ሞት መጥቶ ሳይወስድሽ
                    ሳታደርጊ ተውበት
ስራሽ ተበላሽቶ
               ሳትቆሚ ከአላህ ፊት
አሁኑ ሰው ምረጭ
              መንገድ አመላካች
ለአላህ እጅ ሰጥታ
               መሞት የወሰነች ።

https://t.me/AAASELEFYA
https://t.me/AAASELEFYA

https://t.me/Ye_setoch_Jemea
https://t.me/Ye_setoch_Jemea
149 views05:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 06:40:16 ድንቅ ምክር ከሸህ ፈውዛን

በየሚዲያ ወንድን ለሚፈትኑ
#የተጣበቀ ልብስ ለሚለብሱ
በሰርግና በመዝናኛ ቦታ ላይ ከወንድ ጋር ለሚቀላቀሉ
ፀጉራቸውና የተወሰነ የሰውነ አካላቸውን ለሚከፍቱ ሁሉ ይመለከታል

ሴቶችዬ አደምጡት በረከሏሁ ፊኩም
للشيخ العلامة :صالح الفوزان - حفظه الله تعالى:

የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ



የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
141 views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 03:49:12 عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((ادْعُوا اللهَ وَأنْتُمْ مُوقِنُونَ بِالإجَابَةِ ، وَاعْلَمُوا أنَّ اللهَ لَا يَسْتَجِيبُ دُعَاءً مِنْ قَلْبٍ غَافِلٍ لَاهٍ))

رواه الترمذي.
142 views00:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 07:31:19 የልጆች አስተዳደግ ስርዓት
➩➪➧➩➪➧➩➪➧➩➪➧

بسم الله الرحمن الرحيم
إن الحمد لله نحمده ونستعينه ونستغفره، ونعوذ بالله من شرور أنفسنا وسيئات أعمالنا، من يهده الله فلا مضل له، ومن يضلل فلا هادي له، وأشهد أن لا إله إلا الله وحده لا شريك له، وأشهد أن محمداً عبده ورسوله، صلي الله عليه وعلى آله وأصحابه ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين وسلم تسليماً كثيراً.

أما بعد:
-
ከትዳር ቡኃላ ትክረት ሰጥተን ለመተግበር መጓጓት ካለብን አንዱ የልጆች አሰተዳደግ ጉዳይ ነው። ይህንን ነጥብ በተመለከተ አምስት ወሳኝ ነጥቦችን እንዳስ

❶ኛ ልጆች ወደዚህ ዓለም ከመምጣታቸው በፊትም ይሁን በኋላ ዱዓ ሊደረግላቸው ይገባል፡፡ ልጆች ወደዚህ ዓለም ከመምጣታቸው በፊት ሷሊህ እንዲሆኑ፤ ከተወለዱ በኋላም ቅኑን ጎዳና እንዲመራቸው በዲኑ ላይ ቀጥተኛነት እንዲሰጣቸው አላህን መማጸን ይገባል፡፡ ነብያቶች ለልጆቻቸውና ለዘሮቻቸው ያደረጉትን ዱዓ አላህ በሚከተሉት የቁርኣን አንቀጾች ተናግሯል፡-
رَبِّ هَبْ لِي مِنَ الصَّالِحِينَ

ጌታዬ ሆይ! ከመልካሞቹ የሆነን (ልጅ) ስጠኝ፡፡

[ሱረቱ አልሷፍፋት - 100]

وَإِذْ قَالَ إِبْرَاهِيمُ رَبِّ اجْعَلْ هَـٰذَا الْبَلَدَ آمِنًا وَاجْنُبْنِي وَبَنِيَّ أَن نَّعْبُدَ الْأَصْنَامَ

ኢብራሂምም ባለ ጊዜ (አስታውስ) «ጌታዬ ሆይ! ይህንን አገር (መካን) ጸጥተኛ አድርገው፡፡ እኔንም ልጆቼንም ጣዖታትን ከመገዛት አርቀን፡፡

[ሱረቱ ኢብራሂም፣ - 35]

رَبِّ اجْعَلْنِي مُقِيمَ الصَّلَاةِ وَمِن ذُرِّيَّتِي ۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَاءِ

«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ።

[ሱረቱ ኢብራሂም፣ - 40]

هُنَالِكَ دَعَا زَكَرِيَّا رَبَّهُ ۖ قَالَ رَبِّ هَبْ لِي مِن لَّدُنكَ ذُرِّيَّةً طَيِّبَةً ۖ إِنَّكَ سَمِيعُ الدُّعَاءِ

እዚያ ዘንድ ዘከሪያ ጌታውን ለመነ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! ከአንተ ዘንድ መልካም ዘርን ለኔ ስጠኝ አንተ ጸሎትን ሰሚነህና» አለ፡፡

[ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 38]

وَالَّذِينَ يَقُولُونَ رَبَّنَا هَبْ لَنَا مِنْ أَزْوَاجِنَا وَذُرِّيَّاتِنَا قُرَّةَ أَعْيُنٍ وَاجْعَلْنَا لِلْمُتَّقِينَ إِمَامًا

እነዚያም «ጌታችን ሆይ! ከሚስቶቻችንና ከዘሮቻችን ለዓይኖች መርጊያን ለእኛ ስጠን፡፡ አላህን ለሚፈሩትም መሪ አድርገን» የሚሉት ናቸው፡፡

[ሱረቱ አል-ፉርቃን፣ - 74]

➽ ወላጅ ለልጅ የሚያደርገው ዱዓ ተቀባይነት እንዳለው የአላህ መልክተኛ ﷺ በሚከተለው ሐዲሳቸው ተናግረዋል፡-
"ثلاث دعوات مستجابات لا شك فيهن :-
دعوة المظلوم ،
ودعوة الوالد ،
ودعوة المسافر"

“ሶስት ዱዓዎች ተቀባይነት ለማግኘታቸው ምንም ጥርጥር የለውም፡፡
የተበደለ ሰው ዱዓ፣
የወላጅ ዱዓ እና
የሙሳፊር ዱዓ ናቸው፡፡”

አህመድ አቡዳውድና ቲርሚዚይ ዘግበውታል

ወላጆች አንዳንድ ጊዜ በልጆች ተበሳጭተው በመጥፎ ዱዓ ቢያደርጉ ዱዓው ተቀባይነት አግኝቶ ልጆች ችግር ላይ ሊወድቁ ይችላሉ፡፡ በዚህ ምክንያት ጸጸት ላይ እንዳይወድቁ ዱዓ በሚያደርጉበት ሰዓት ማስተዋልና ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡

❷ኛ በልጆች መካከል ፍትሐዊ መሆን
አባት በልጆች መካከል ካላስተካከለ በመካከላቸው ጠላትነት፣ ምቀኝነትና ጥላጫ ይሰፍናል፡፡ በአንጻሩ ፍትሃዊ ከሆነ ደግሞ በመካከላቸው ፍቅርና ውዴታ ይኖራል፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ልጆቹ ለአቅመአደም ሲደርሱ የወላጆቻቸውን ውለታ መላሽ ይሆናሉ፡፡

ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ ኑዕማን ብን በሽር የሚከተለውን
አስተላልፏል፡-

النُّعْمَانَ بْنَ بَشِيرٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا وَهُوَ عَلَى الْمِنْبَرِ يَقُولُ أَعْطَانِي أَبِي عَطِيَّةً، فَقَالَتْ عَمْرَةُ بِنْتُ رَوَاحَةَ لاَ أَرْضَى حَتَّى تُشْهِدَ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ.
فَأَتَى رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ فَقَالَ: إِنِّي أَعْطَيْتُ ابْنِي مِنْ عَمْرَةَ بِنْتِ رَوَاحَةَ عَطِيَّةً، فَأَمَرَتْنِي أَنْ أُشْهِدَكَ يَا رَسُولَ اللَّهِ. قَالَ: ((أَعْطَيْتَ سَائِرَ وَلَدِكَ مِثْلَ هَذَا)). قَالَ لاَ. قَالَ: ((فَاتَّقُوا اللَّهَ، وَاعْدِلُوا بَيْنَ أَوْلاَدِكُمْ)).

የኑዕማን ብን በሽር ወላጅ አባት ወደ ረሡል ﷺ መጣና “ለዚህ ልጀ ስጦታ ሰጥቸ ነበር፡፡” አላቸው፡፡የአላህ መልክተኛም ﷺ “ለሁሉም ልጆችህ እንደዚህ አይነት ስጦታ ሰጠሃል” በማለት ጠየቁት፡፡ እርሱም “አልሰጠሁም” አላቸው፡፡ ረሡልም ﷺ
“በሁሉም ልጆቻችሁ አላህን ፈርታችሁ አስተካክሉ፡፡”
ቡኻሪ፡2587
በሌላ ዘገባ ደግሞ
((لاَ أَشْهَدُ عَلَى جَوْرٍ)).
“በበደል ላይ አልመሰክርም” በማለት ምላሽ ሰጡት፡፡

ቡኻሪ፡2650 ሙስሊም፡1623

ረሡል ﷺ ለዚህ ሶሃባ ይህን ማስጠንቀቂያ የሰጡት በልጆች መካከል ፍትህን ማዛባት መቆራረጥን፤ በወንድሞች መካከል መኮራረፍን የሚያወርስ በመሆኑ ነው፡፡

❸ኛ ከልጆቻችን ጋር ያለን ግንኙነት የመተዛዘን፣ የርህራሄና በጎ የመዋል መሆን አለበት፡፡
➚ ይ ቀ ጥ ላ ል

ከሙሐደራው ለመከታተል ይጫኑ
https://t.me/AbuImranAselefy/3819
22 views04:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 06:30:22 አዲስ ተከታታይ ደርስ

እለተ ሰኞ ክፍል–24

በስነምግባር የተዋበችዋ ሰለፍይ እንስት የቷ ነች?
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈
فضائل حسن الخلق وثمراته في القرآن

የመጠቀ ስነምግባር ደረጃና ውጤቶች በቁርአን ውስጥ
┈┉┅━❀ ❀━┅┉┈

በኡስታዝ አቡ ጁወይሪያ «حفظه الله»

ትምህርቱን ለመከታተል ቻናላችንን ይቀላቀሉ↓↓
https://t.me/hooral_ayn
ሙሐደራ የሚለቀቅበት
http://t.me/abu_juwoiriya
የኪታብ ቂሪአት ብቻ የሚለቀቅበት
http://t.me/hooral_ayn2
ፁሑፍ ብቻ የሚለቀቅበት
ሑሉም የተለያዩ ሊኮች ናቸው በሁሉም ጆይን ማለታችሁ አትዘጉ
40 views03:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-05 06:07:16
የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል

እናንተ የሴት ስብስቦች ሆይ! ሰደቃ ስጡ። እስቲግፋርንም አብዙ። ምክንያቱም አብዘሀኛው የጀሀነም ባለቤቶች እናንተ ሆናችሁ አየዃችሁ።

(ሙስሊም ዘግቦታል።)

በሌላ ሀዲሳቸው እንዲህ ብለዋል።

ሴት ልጅ አምስት ወቅት ሰላቷን (በትክክል) ከሰገደች፣ የረመዷን ፃሟን ከፃመች፣ ብልቷን ከዝሙት ከጠበቀችና ባሏንም (በመልካም) ከታዘዘች ከጀነት በሮች በፈለግሽውን መርጠሽ ግቢ ትባላለች።

(ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል)

አላህ ሆይ! ሙስሊም እህቶቻችን በሙሉ ከእሳት ጠብቅልን። በራህመትሁ ቅናቻው መንገድ ምራልን።

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
43 viewsedited  03:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 14:37:10 አድስ ~ሙሓደራ
➬➬➬➬➬➬➬

አላህን መፍራት በሚል ርዕስ

በአልኢሕሳን የየቲሞች ሴንተር የመርከዝ ግንባታ ግሩፕ የተደረገ

https://t.me/AlihsanCharityAssociation

በወንድማችን ሁሰይን አቡ ሂበቲላህ

https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
92 views11:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-04 14:32:03 ወንድሜ ሆይ!
ለኳስ ብለህ የጀመዓ ሶላትን ካሳለፍክ በልብህ ውስጥ ከአሏህና ከመልእክተኛው በላይ የኳስ ውዴታ ነግሷልና ኢማንህን ፈትሽ!!
93 views11:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ