Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 54

2022-09-23 15:18:54 ﴿كَلاَّ إِذَا بَلَغَتْ التَّرَاقِيَ ۝ وَقِيلَ مَنْ رَاقٍ﴾.
93 views12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 12:02:16 قال ابن شبرمة - رحمه الله - :

‏ " عجبتُ للناس يَحتمونَ من الطعامِ مَخافة الدَّاء ولا يَحتمونَ مِن الذُنوبِ مَخافة النَار ".

                 سير أعلام النبلاء ( ٣٤٩/٦ )  .

         ኢብኑ ሹብሩማ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –

" ስለሰዎች ተገረምኩኝ በሽታን ፈርተው በሚበላ ነገር ትኩረት ያደርጋሉ ። እሳትን ፈርተው ግን ከወንጀል ( መተው ) ትኩረት አያደርጉም " ።


    ┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
       ሼር JoiN & Share
     https://t.me/AAASELEFYA
159 viewsedited  09:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 11:50:31
#ቅርቢቷ ዓለም ለአኼራ ከመዘጋጀት እነዳትሸውዳችሁ

በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

https://t.me/shakirsultan
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
114 viewsedited  08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 10:55:13 Audio from وَٱعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ
سورة الكهف

خليفة الطنيجي
ሱረቱ'ል ከህፍ

የተረጋጋና አስተወሎት የሚያሰርፅ ቂርኣት

▷ሸይኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይጠብቃቸውና እንዲህ ብለዋል :- አንድ አማኝ #ቁርአንን ማንበብ ባበዛ ቁጥር ቀልቡ ይበራል፣ መተናነሱ ይጨምራል፣ ቁርአን ተፅእኖ ያሳድርበታል (ይገሰፃል)። ነገር ግን (ከቁርአን) ዝንጉ የሆነ አካል በዚህ ቁርአን ምንም አይጠቀምም።
"كلمــات رمضانـية ١٤٤٠هـ"

اللهم اجعل القرآن العظيم ربيع قلبي ونور صدري وجلاء  همي وذهاب حزني


የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
100 views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 08:25:32
❪ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ❫

" اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
109 views05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 07:18:05ሱረቱል ካህፍ መቅራት
{إِنَّ الله وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا (56)} [سورة الأحزاب].
الشيخ #سعود_الشريم  حفظه الله
ጁሙዓህ  ነው ሰለዋት እናብዛ
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ
#በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ]

(ሙስሊም ዘግበታል).

اللهــم صــــل وسلــــم
علـــى نبينـــا محمــــدﷺ
117 viewsedited  04:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 21:43:49 ቁርኣንን መተው የተለያዩ አይነቶች አሉት!!!

ኢብኑል ቀይም (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:-

➊ ,ቁርኣንን መተው ማለት፣ ከመስማትና በርሱ ከማመን እንዲሁም ወደርሱ ከመጠጋት መራቁ ነው።

❷ , በቁርኣን ከመተግበር መራቅ፣ ቢያነበውም ቢያምንበትም ሀላልና ሀራም በሚያደርገው ነገር ላይ ተግባሪ ሆኖ አለመቆም ቁርኣንን ከመተው ነው።

➌ , በመሰረታዊም ሆነ በቅርንጫፋዊ የዲን ጉዳዮች በቁርኣን ከመዳኘት መራቅ ቁርኣንን ከመራቅ ነው።
እንዲሁም እርግጠኛነትን አያስይዝም፣ ማስረጃዎቹም ቃል ብቻ እንጂ እውቀትን አያስጨብጡም ብሎ ማመን ቁርኣንን ከመራቅ ነው።

➍ , ሲያነቡት አለመገንዘብና አለማስተንተን ተናጋሪው በሚናገረው ምን እንደፈለገበት ለማወቅ ጥረት አለማድረግ ቁርኣንን ከመራቅ (ከመተው) ነው።

➎ ,በቁርኣን መታከምን መተው፣ በርሱም ለጠቅላላ የልብ በሽታ መድኃኒትነትን መተውና ለህክምና ከርሱ ውጭ ባለ ነገር ላይ መድኃኒትነትን መፈለጉ በርሱ ከመታከም መራቁ ቁርኣንን ከመተው ነው።

ይህ ሁሉ የላቀው አላህ እንዲህ በማለቱ ውስጥ ይካተታል:-

﴿وَقالَ الرَّسولُ يا رَبِّ إِنَّ قَومِي اتَّخَذوا هذَا القُرآنَ مَهجورًا﴾ الفرقان ٣٠

«መልእክተኛውም “ጌታዬ ሆይ! ሕዝቦቼ ይህንን  ቁርኣን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት” አለ።»
[አል ፉርቃን 30]አል ፈዋዒድ 82


የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
145 views18:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 21:07:23
እህቴ ሆይ ባልሽ በአዱኒያ ልትቀሚ ከማትፈልጊው በላይ አኼራም ላይ እንዳትቀሚ ጥረት አድርጊ!

ማለቴ አንቺ የባልሽ ሀቅ በዚች አዱኒያ እያለሽ ካልተወጣሽ ካላከበርሽው ካልታዘዝሽው ነገ በአኼራ ሁረል ዓይን የሆኑ ሴቶች እንደ ሚቀሙሽ አትዘንጊ"

በዚች አዱኒያ እያላቹ ባልሽ ላአንቺ ብቻ እንዲሆን ከምትፈልጊው በላይ አኼራም ላይ ባልሽ ላአንቺ ልታደርጊው ጥረት ማድረግ ይጠበቅብሻል

ካአንቺ ጋር በዱንያ እያላቹ አላህ ባዘዘሽ መልኩ ከታዘዝሽው ባልሽን በአኼራ ማንም አይቀማሽም

አንቺ ከሁረልዒን ትበልጫለሽ ደረጃሽም ከፍ ያለ ነው ስለዚህ ባልሽ ላንቺ ይሆናል

#ያ ሱብሃነ ረቢ  እሱስ ምን አይነት ደረጃ ቢኖረው ነው አንቺ ከሁረልዒን በልጠሽ እራሱ የሱ ነሽ በደምብ #አስተንትኚ #የባልሽ ደረጃና ልቅና"

#በአዱኒያ እንዳይቀሙሽ ከምትፈልጊው በላይ አኼራም ላይ ላትቀሚ ጥረት ልታደርጊ ይገባሻል!!

ከምንም በላይ በተውሒድ በሱና በኢማን አንድ ለመሆን መጓጓትና መጣጣር ያስፋልገል አሏህ ከቤተሰቦቻችኝ ከዙሪያዎቻችን  በአኼራ እንድሰባስበን
وَالَّذِينَ آمَنُوا وَاتَّبَعَتْهُمْ ذُرِّيَّتُهُم بِإِيمَانٍ أَلْحَقْنَا بِهِمْ ذُرِّيَّتَهُمْ وَمَا أَلَتْنَاهُم مِّنْ عَمَلِهِم مِّن شَيْءٍ ۚ كُلُّ امْرِئٍ بِمَا كَسَبَ رَهِينٌ
እነዚያም ያመኑትና ዝርያቸውም በእምነት የተከተለቻቸው ዝርያቸውን በእነርሱ እናስጠጋለን፡፡ ከሥራቸውም ምንም አናጎድልባቸውም፡፡ ሰው ሁሉ በሠራው ሥራ ተያዢ ነው፡፡
سورة الطور/21

የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://t.me/umusaymen
https://t.me/umusaymen
116 views18:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 16:03:38 بسم الله الحمن الرحيم

ተንቢሃት ለሙዕሚናት

#ክፍል(5)

ሴቶችን  የሚመለከቱ ኢስላማዊ ብይኖች

ሙስሊም ሴቶች ላይ ያነጣጠረው ዘመቻ

መግቢያው ላይ ኡስታዙና እንዲህ ይላሉ ወንዶችንም በጣም ይመለከታል ይሄ ደርስ እናሱም ሊያደምጡትና ሊማሩት ይገባል ምክንያቱም እናት እህት ባልታቤት ልጅ ሊኖራቸው ይችላል ና ወንዶችንም ይማላከታል
ስለዚህ ወንዶችም ይሄን  ኪተብ ሊትማሩት ይገባል ።

አዳራ ሴቶችዬ ከኪተቡ ጋር በደምብ አድርገችሁ ተከታተሉት

አቅራቢ~ 
#ውዱ #ኡስታዛችን #ሸምሱ #ጉልታ  #አቡ #ሀመዊያህ #አሏህ ይጠብቃው


የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
139 views13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 13:58:21
ጥያቄ
ለመውሊድ ከቁርአን ከሀዲስ መረጃ አለውን

#መልስ
ኢማሙ ሸውካንይ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ አሉ።
መውሊድ በሸሪአችን የፀደቀ ጉዳይ ነውን በሚል እስከመጨረሻው መረጃን
ከቁርአን
ከሀዲስ
ከኢጅማእ
ከቂያስ
ከሌላም አመላካች ነገሮች ፈልጌ አንድ መረጃ አላገኘሁም።
ይልቁንስ ያገኘሁት

በነዛ በመልካም ዘመን የነበሩ ሶሀቦች
ከዛም ቀጥሎ በነበሩት ታብእዮች
ከዛም በኋላ በነበሩት አትባእ ታብእዮች ዘመን የነበሩ ሙስሊሞች በሙሉ መውሊድ ሚባል ነገር ባለመኖሩ ላይ መስማማታቸውን ነው።
الفتح الرباني (2/1087)


የቴሌግራም ቻናላችን
#join
ያድርጉና ይቀላቀሉ

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
138 views10:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ