Get Mystery Box with random crypto!

#አሏህ ከወደደህ ሁሉም እንዲወድህ                   ያደርጋል ። (እነዚያ ያመኑና በጎ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

#አሏህ ከወደደህ ሁሉም እንዲወድህ
                  ያደርጋል ።

(እነዚያ ያመኑና በጎ ሥራዎችን የሠሩ አልረሕማን ለእነሱ ውዴታን ይሰጣቸዋል፡፡)

{إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَيَجْعَلُ لَهُمُ الرَّحْمَـٰنُ وُدًّا} (ሱርቱ መርየም፣ - 96)

#ታዲያ አሏህ እንዲወድህ ከፈለክ ፣

1#በአሏህ
#ብቸኛ ተመላኪነት እንዲሁም የነብዩ #ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱና ብቸኛ ወደ አሏህ አመላካችነት ማመን፣ መተግበር

2,,ከተቃራኒው ሽርክና ቢድዓ መራቅ መጠንቀቅ ።

3,,
#በቁርዓንና_ሀዲስ_በተነገሩ መልካም ተግባራት፣ ዒባዳና ስነምግባር ራስን ማነጽ የግድ ይላል ።

አሏህ የኢማንና የተግባር ሰው ያድርገን