Get Mystery Box with random crypto!

وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹 و
የቴሌግራም ቻናል አርማ aaaselefya — وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹
የሰርጥ አድራሻ: @aaaselefya
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.19K
የሰርጥ መግለጫ

👑👑👑👑👑👑
🎀ሰለፍያ እንስቶች፣
🎀የሀያዕ ንግስቶች፣
🎀እጅግ በጣም ውዶች
🎀በሂጃብ ጥብቆች።
ውዷ እህቴ ሆይ ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆኛለሽ ።
https://t.me/AAASELEFYA

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 61

2022-08-30 09:21:19 ┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
162 views06:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 09:20:45 ጠፋጭ የቁርኣን ግብዣ
سورة فاطر

القارئ سعود الشريم
እቺን ግብዣ  ተጋበዙልን

መሳጭ ቲላዋ
ያዳምጡ ይወዱታል

               
  እናንተ የቁርዓን ህዝቦች ሆይ
       ቁርኣንን ማዳመጥ
       ማንበብ አትሰላቹ
          ዘወትር ልባችን ከቁርኣን ጋር ይሁን
    አላህ ያግራልን ።

 

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
176 viewsedited  06:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 03:32:11 ‏كان النبي ﷺ يكثر أن يقول:
‏( اللهم إني أعوذ بك من الهم والحزن،
‏والعجز والكسل، والجبن والبخل،
‏وغلبة الدين وقهر الرجال )
‏أخرجه البخاري.
178 views00:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 03:28:27
‏﴿ فَمَن يُؤْمِن بِرَبِّهِ فَلَا يَخَافُ بَخْسًا وَلَا رَهَقًا ﴾
168 views00:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 17:40:38 ➧ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች በዛውም ቁርአን የምታዳምጥ ሴት በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች አንደኛ የቤት ስራ በመስራቷ ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጧ።

ሸይኽ ፈውዛን
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
272 viewsedited  14:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 16:29:11 የምትፈልገውን ለማግኘት የማትፈልገውን ለማለፍ በኢማን የደነደነ ሶብር ያስፈልጋል።

┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
   ሼር JoiN & Share
https://t.me/AAASELEFYA
197 viewsedited  13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 14:38:12 ‏قال عبد الله ابن المبارك - رحمه الله -:

لا يزال المرء عالماً ما طلبَ العِلْم، فإذا ظَنّ
أنّهُ قد علم فقد جهل.

            المُجالسة وجواهر العلم - (١٨٦/٢)

    ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙባረክ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል  :–
" አንድ ሰው እውቀት በመፈለግ ላይ ከሆነ ዓሊም ከመሆን አይወገድም ። አውቄያለሁ ያለ ቀን በርግጥ ጃሂል
ሁኖዋል


የአላህ አላህ ይጠብቀን
198 views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 03:36:36 " ደልቶሻል አትበሉኝ "

........በእኔ ቦታ ሁነው ~~ ኑሮዬን ሳይኖሩት
ሲባል ውጭ ሀገር ነው~~በምቾት ስለውት
....አንችማደልቶሽ ነዉ
ብዙ አመት የኖርሽው ~~ብለው የሚያወሩት

...ባያውቁት እኮ ነው

ደስታ እና ፈገግታ ~~ ከላዬ ላይ ጠፍተው
እንቅልፍ እና እረፍት~~ከእኔ ዘንድ እረቀው
በይሆናል ተስፋ ~~ አካሌን አፅንቼ
ልቤን በሙሉ እምነት~~በተስፋ ሞልቼ
ናፍቆት ባይገታ ~~ ጉልበቴን ታቅፌ
በእንባ ጠብታ ~~ ልቤን አሸንፌ

አንዱ ሞላልኝ ስል ~~ አንዱ እየጎደለ
ነገ ወይ ዛሬ ስል ~~ልቤ ሁለት ቦታ እንደ ተከፈለ

......እስከዛሬ ድረስ ~~ሳይፈታ ህልሜ
በተስፋ መቁረጥ ውስጥ~~ ተስፋን ተሸክሜ
ለነገ እንደምኖር ~~ ለዛሬ ደክሜ

እናም ወዳጆቼ

የጥርሴን ፈገግታ ~~ ከውጭ እያያችሁ
የልቤ ኡኡታ ~~ፍፁም ሳይገባችሁ
ደልቶሻል አትበሉ~~ተውኝ እባካችሁ

https://t.me/umufwzan/5541
https://t.me/umufwzan/5541
44 views00:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 19:20:30 የቁርዓን ተፍሲር እስኪጀመር ገባ ገባ በሉና ጠብቁ።

https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
107 views16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 16:13:14 ኦኽታ ! ጌታሽን በማስታወስ ተጠናከሪ አላህን ሁሌም የምታስታውስ ነብስያ መቼም ቢሆን ብቸኛ ልትሆን አትችልም።
143 views13:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ