Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ጥያቄ 1. ቁራይሾች አላህን ቢያውቁም ለብ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ጥያቄ 1. ቁራይሾች አላህን ቢያውቁም ለብቻ እሱን ማምለክ አልፈለጉም ነበር። ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት ሐ / መልስ ዬለውም 2.አንድ ሙስሊም እኔ የጀነት ነኝ ማለት አይችልም ። ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት ሐ/ መልስ አልተሰጠም መ/ አይታወቅም 3.አላህ ከፈጠራቸው ፍጡሮች ሁሉ በላጩ አርሽ ነው ። ሀ/ እውነት ለ/ ሐሰት …