Get Mystery Box with random crypto!

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አሏህ        ይዘንለትና እንዲህ ብሏል። 【لا ريبَ أنّ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይምያ አሏህ
       ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

【لا ريبَ أنَّ لَذَّةَ العلم أعظمُ اللَّذات】
እውቀት (ኢልም) እዚህ ምድር ላይ ካሉ
ጣፋጭ ነገሮች ውስጥ ትልቁና ዋናው
ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።

مَجموعة الفَتاوى | ابنُ تيميَّة
ነገር_ግን የዚህ የእውቀትን ጥፍጥና የቀመሰው
ሰው ካልሆነ በቀር ሁሉም ሊያውቀው
አይችልም።

እናማ እንወቅ እንማር ጊዜያችንን እውቀትን በመቅሰም ላይ እናሳልፈው እውቀት ነው ሰዎችን የበላይና የበታች የሚያደርገው ይሄን ስል ሸሪአዊ እውቀት ማለቴ ነው!!