Get Mystery Box with random crypto!

የሙናፊቆች ባህርይ፦ ‏قال عوف الأعرابي: አውፍ አልአእራብይ (አትባእ ታብእይ ነው) | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

የሙናፊቆች ባህርይ፦

‏قال عوف الأعرابي:

አውፍ አልአእራብይ (አትባእ ታብእይ ነው) አሏህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፦

【من أخلاق ‎المنافق: يحب الحمد ويكـره الذم】

➤ ከሙናፊቆች ባህርይ ውስጥ አንዱ፦
➠ሙገሳን ይወዳል
➠ወቀሳን ደሞ ይጠላል

الزهد لأحمد : ٢٢٢٧

https://t.me/MenhajuAlAnbiya