Get Mystery Box with random crypto!

ልሰተር ባንተ ላይ!! መስመሩን እዳልስት ==መቸም ሰው ነኝና!! በሀቅ እንደፀናን === በተ | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

ልሰተር ባንተ ላይ!!


መስመሩን እዳልስት ==መቸም ሰው ነኝና!!
በሀቅ እንደፀናን === በተውሂድ በሱና!!
ሀያዬ ሳይጠፋ === ሳይመጣ ፈተና!!
ከጌታዬ ትዕዛዝ === ወጥቸ እንዳልታይ!!
ለኔ ሒጃቤ ነህ === ልሰተር ባንተ ላይ!!


https://t.me/umufwzan/5510
https://t.me/umufwzan/5510
https://t.me/umufwzan/5510
https://t.me/umufwzan/5510