Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንድ እህቶች ሩቃ አስዳርገሏሁ ብላው ይሄዱና መሰጅ ተደርገው ይመጣሉ نسأل الله الس | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

አንዳንድ እህቶች ሩቃ አስዳርገሏሁ ብላው ይሄዱና መሰጅ ተደርገው ይመጣሉ

نسأل الله السلامة والعافية
ቢሏሂ ዓላይኩም ይሄ ሩቃ ነው ?

ይሄ ሩቃ ለባሽታው መደሃኒት ይሆነል ?

ወይስ ባበሽታ ላይ በሽታ ይጫምራል?

እህቶቻችን አንደኛ ሩቃ ቤት ከመሄዳችሁ በፊት ሌተኛውም በሽታችሁ እራሰችሁ ሩቃ አድርጉ ።

ሁለተኛ እናአንተ የማትችሉ ከሆነ አጅነቢይ ወንድ የልሆነ አካል ያድርግለችሁ

ይሄ ከልተገኜ ሴቶች በሉበት ፈልገችሁ ያድርጉለችሁ

ይሄ ከልተቻላ ግን አሏህን በሚፋሩና ተማኝ በሆኑ ሰዎች እንዲሁም ከእነአንተ ጋር ወንድም ባል አበት አጎት እንዲህ አይነት መሰል ሰዎች ሊኖሩ ይገባል

እንዳው ሱብሃና አሏህ ሀቂቃ በጠም የሚየስፈራ ግዜ ለይ ነው ያለነው አሏህ ይዛንልን


አፍዷል ሩቃ አንድ ሰው ረሱ በረሱ የሚየደርገው ነው እናም ለምን ፈቲሃ እንካን አትሆንም ልባችን ሰብስበን ደገግማን እንቅራ ዱዓ እናድርግ እስትغፋር እናብዛ አሏህን ሙጥኝ ብላን እንላምነው

ለአሏህ ሁሉም ነገር ቀለል ነውና ።