Get Mystery Box with random crypto!

:::::::::::::ትዳር:::::::::::::::    '#ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው | وَتَوَكَّلْ عَلَى ٱللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِٱللَّهِ وَكِيلًا🌹🌹

:::::::::::::ትዳር:::::::::::::::

   "
#ትዳር የመልካም ህይወት መሰረት ነው

አልኢማም አህመድ አል ነጅሚ {ረሂመሁላ} እንዲህ ይላሉ

ወንድ ልጅ ሁኔታው አይሰተካከልለትም እንዲሁም ህይወት መልካም አትሆንለትም በመልካም ሚስት ቢሆን እንጂ

ሴትም አትረጋጋም እንዲሆም ህይወት መልካም አትሆንላትም
መልካም ባልን በማግኘት ቢሆን እንጂ!