Get Mystery Box with random crypto!

Bilal Media & Communication

የቴሌግራም ቻናል አርማ linkbi7 — Bilal Media & Communication B
የቴሌግራም ቻናል አርማ linkbi7 — Bilal Media & Communication
የሰርጥ አድራሻ: @linkbi7
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 246

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-01-27 07:35:10
ወንድም አሊ አሚን

ይህ ፕሮግራም እንዲሳካ ከተባበሩን አካላት አንዱ የ ወዶ ዘማች ማህበር ስራ መስራች ወንድም አሊ ይገኝበታል!!!


ከዚህ ቀደም በዳሩል እንቅስቃሴ ውስጥ ድጋፍ በማድረግ የምናውቀው #ሙነሺድ_አሊ_አሚን የ ከፍታ ድልድይ የተሰኘውን ፕሮግራማችንን በርካታ ተከታታዮች ባሉት የፌስቡክ ገፁ ላይ ፓስቶልናል::
____________________

N.B Various invited guests and leaders from 8 institutions will be present on our program.
76 viewsibnu rebah, 04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 22:33:26
እነሆ ዳሩል አርቀም ሁለተኛ አመቱን አስቆጠረ...!

ሆኖም ይህንን በማስመልከት የዳሩል አርቀም ጉዞ በመድረክ ፕሮግራሞች በእለተ እሁድ ጥር 21 ከጠዋቱ 2፡30 ላይ ሁለተኛ አመቱን አሸብርቆ ለማለፍ አስቧል። ዳሩል አርቀም ከዚህ በፊት የተለያዩ ኸይር ተግባራት ላይ በተለይም ከአይታሞች ፈገግታ ፣ከእናቶች እቅፍ እና ከተቸገሩ ቤተሰቦች መቃናት ጋር የተለያየ ሚና ተጫውቷል። በፕሮራማችን ላይም የተለያዩ ተቋማትን ጋብዘናል ለምሳሌ ኑጁም፣ በጥበብ ቢ ፓዘቲቭ፣ ሰባት ፣ጀመዐቱል ኸይርያ፣ነጃሺ መድረሳ፣ ሀሊፍ ...ምን ተቋማት ብቻ የተለያዩ ድንቅ ኡስታዞችም አሉን እነማን አትሉም? ኡስታዝ አብዱልመጂድ ፣ኡስታዝ ሀሺም፣ሸህ ሙሀመድ አሚን ... አሰልጣኝ ፋንታሁን ሀሰን
ጋዜጠኛ ፉአድ ሙህዲንም ድምቀታችን ነው። ብቻ ምን አለፋቹ ሁሉም አለ ከእናንተ ሚጠበቀው መምጣት እና የበጎነት መንገዳቸውን መመልከት ነው።



ትኬቱን የት አገኛለሁ? ሲሉ እንዳያስቡ ጭምር ዳሩል አርቀም አስተማማኝ ቦታወች ላይ ትኬቱን እንድታገኙ አመቻችቷል።
ስለዚህ በፕሮግራማችን መታደም ለምትፈልጉ በሙሉ

በኮተቤ አከባቢ ለምትገኙ፦ መሳለሚያ ማሪያም ቤተ ‑ ክርስቲያን ፊትለፊት አለን ይላል..ለበለጠ መረጃ 0939963771 ማግኘት ይችላሉ።

እንዲሁም ፦ ሜክሲኮ ፣ፒያሳ ፣መካኒሳ፣ ሳር ቤት፣ መርካቶ ለምትገኙ +251 910600970 ላይ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።

በተጨማሪም ፦ አባዶ ፣ አያት ፣ ጣፎ ለምትገኙ 0923980314 ላይ ደውለው ትኬቱን ማግኘት ይችላሉ።

እንዳያመልጦ!
69 viewsGlamor, 19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-26 20:17:05
እሁድን ከ'ኛ ጋ....

በዳሩል ያለፉ መልካም ጊዚያቶች ፣ በዳሩል ውስጥ ያሉ መልካም እሳቤዎች ፣በዳሩል ስር የተሰባሰቡ የአባላት ቤተሰቦች ፣ በየሶሻል ሚዲያው ያገኘናቸው ምርጥዬ እህት እና ወንድሞች በአንድ ላይ እሁድን ከእኛ ጋር በመሰባሰብ ድንቅዬ ውሎን ልናሳልፍ 2 ቀናቶች ቀሩን!

#ኑ እሁድን ከእኛ ጋር ሚገራርም ፕሮግራም አለን
በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ
ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ ፊትለፊት
#ዳሩል አርቀም እሁድ ጥር 21
መግቢያ ነፃ ነው'ስ ተከሰቱ
66 viewsGlamor, 17:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-24 21:38:11 Watch "ሙሲሊም አሸባሪ ነው አስገራሚዉ ጉዞ ወደ ኢስላም ።nejah media|minber tv| sefu on ebs|harun tube" on YouTube


91 viewsGlamor, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 22:11:55 Watch "ዳሩል አርቀም ሁለተኛ አመት የምስረታ በአል" on YouTube


112 viewsGlamor, 19:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 21:08:17
ዛሬ አንድ የማላቀው ወንድሜ ደውሎ አስደመመኝ

ወንድሜ :- አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እኔ:- ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወንድሜ :- የዳሩል አርቀምን አካውንት ላክልኝ
እኔ :- እሺ ማን ልበል
ወንድሜ :- ሬድዋን
እኔ :- መርሀበን እልካለሁ
ወንድሜ :- ወሰላሙ አለይኩም
እኔ ሳቅ አልኩና :- ወአለይኩም ሰላም



........ after five minutes .....

200 ብር አስገብቷል አላህ ይቀበለው ወላሂ

እስኪ እናንተም አስደምሙኝ ያጀመአ

1000451773759
102 viewsibnu rebah, 18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-21 19:23:59
ጊዜ ከሚያመጣው ክስተት ውስጥ....!

የበጎነት መንገዳችንን ለማሳየት፣ በኡስታዞቻችን ድንቅ ምክር ለመጎብኘት፣ የዳሩል አባላት በፕሮግራሙ ሚደምቁበት፣ ቤተሰቦቻችን አሻራቸውን ቁጭ ብለው ሚታደሙበት፣ እነሆ የዳሩል ሁለተኛ አመት ከተፍ አለ ያውም ሳምንት ቀርቶት በዚህ ፕሮግራም ፈፅሞ አይቀርም

በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ
ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ ፊትለፊት
#ዳሩል አርቀም እሁድ ጥር 21
92 viewsGlamor, 16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 23:29:32
ቀልባችንን አልተፈታተኑም፣ ይልቁኑ ባየናቸው ቁጥር መሰተር እንዳለብን ያስታውሱናል።
የተዋረዱ ሆነው አልተመለከትናቸውም፣ ግና ምልክት ሆነው ሲያስከብሩን አየተናቸዋል።
በምላሳቸው አልተወጋንም፣ በክብር አንደበታችን ዝቅ እንዲልላቸው ግን ሆነናል።
ሀዘን ብሶታቸውን፣ ህመም መከራቸውን አላወቅንባቸውም፣ እነሱ ግን ዘንበል ስንል አብሽር ብለውናል።
በመንገዳቸው አሜኬላ በዝቶ አላገዝናቸውም፣ እነሱ ግን ተስፋ ስንቆርጥ የአላህን ቃል አስታውሰውናል።
ክብር አልባዎች በበዙበት ክብራቸውን ለመጠበቅ ሲጥሩ በአሽሙር በነገር ሸነቆጥናቸው፣ እነሱ ግን ለክብራቸው ከመታገል በቀር ሲያነውሩን አልገጠመንም።
ውበትን የማክበርን ጥበብ ከእነሱ ብንማር እንጂ አናውቅም!
በጥቃቅን እና አነስተኛ አመለካከት የተደራጁ አላዋቂዎች ስለተሳለቁባቸው ክብራቸውን ዝቅ አናደርግም።
እነሱን የአላህ ህግ እንጂ አመለካከት ወክሎ የሚዳኛቸው አይደሉም።
አስተሳሰቦች ሊያራቁታቸው ይጥሩ ይሆናል ግና በአላህ ላይ ያላቸው እርግጠኝነት ይሸፍናቸዋል።
ክብራቸውን በመጠበቅ ለክብር አልባ ትንኮሳዎች ያልተመቹትን እናከብራቸዋለን። እንወዳቸዋለን።
(አብዱልሀኪም ሰፋ)
:
@Venuee13
@Venuee13
10 viewsGlamor, 20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 15:12:22 ስንቶቻችን አላህ ትዳር እንዲሰጠን ከለመንነው ቡሃላ፣ ጥያቄያችንን ተቀብሎ ዱዓችን ምላሽ ሲያገኝ፣ በብዙ መልኩ እሱ የሚታመፅበት ሰርግን ደገስን?


መድ

42 viewsGlamor, 12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-19 11:32:25 አንዳንዴ ስመኝ
(Glamor)
ልክ እንደዛች ድንቋ ሴት ... እናቷ ወተቱ ላይ ውሀ ቀላቅለን እንሽጥ ስትላት የኡመር ጌታ አላህ ያየኛል ብላ እንደመለሰችው ጌታዋን ፈሪ
... እኔም
መልሼ አንቱ ሰምተውኝ
ልጆን ቢድሩኝ


ስወዶት እኮ የኔ ኡመር (ረድየላሁ አንሁ)
53 viewsGlamor, 08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ