Get Mystery Box with random crypto!

ጊዜ ከሚያመጣው ክስተት ውስጥ....! የበጎነት መንገዳችንን ለማሳየት፣ በኡስታዞቻችን ድንቅ ምክር | Bilal Media & Communication

ጊዜ ከሚያመጣው ክስተት ውስጥ....!

የበጎነት መንገዳችንን ለማሳየት፣ በኡስታዞቻችን ድንቅ ምክር ለመጎብኘት፣ የዳሩል አባላት በፕሮግራሙ ሚደምቁበት፣ ቤተሰቦቻችን አሻራቸውን ቁጭ ብለው ሚታደሙበት፣ እነሆ የዳሩል ሁለተኛ አመት ከተፍ አለ ያውም ሳምንት ቀርቶት በዚህ ፕሮግራም ፈፅሞ አይቀርም

በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ
ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ ፊትለፊት
#ዳሩል አርቀም እሁድ ጥር 21