Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ አንድ የማላቀው ወንድሜ ደውሎ አስደመመኝ ወንድሜ :- አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረ | Bilal Media & Communication

ዛሬ አንድ የማላቀው ወንድሜ ደውሎ አስደመመኝ

ወንድሜ :- አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
እኔ:- ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ወንድሜ :- የዳሩል አርቀምን አካውንት ላክልኝ
እኔ :- እሺ ማን ልበል
ወንድሜ :- ሬድዋን
እኔ :- መርሀበን እልካለሁ
ወንድሜ :- ወሰላሙ አለይኩም
እኔ ሳቅ አልኩና :- ወአለይኩም ሰላም



........ after five minutes .....

200 ብር አስገብቷል አላህ ይቀበለው ወላሂ

እስኪ እናንተም አስደምሙኝ ያጀመአ

1000451773759