Get Mystery Box with random crypto!

እሁድን ከ'ኛ ጋ.... በዳሩል ያለፉ መልካም ጊዚያቶች ፣ በዳሩል ውስጥ ያሉ መልካም እሳቤዎች ፣ | Bilal Media & Communication

እሁድን ከ'ኛ ጋ....

በዳሩል ያለፉ መልካም ጊዚያቶች ፣ በዳሩል ውስጥ ያሉ መልካም እሳቤዎች ፣በዳሩል ስር የተሰባሰቡ የአባላት ቤተሰቦች ፣ በየሶሻል ሚዲያው ያገኘናቸው ምርጥዬ እህት እና ወንድሞች በአንድ ላይ እሁድን ከእኛ ጋር በመሰባሰብ ድንቅዬ ውሎን ልናሳልፍ 2 ቀናቶች ቀሩን!

#ኑ እሁድን ከእኛ ጋር ሚገራርም ፕሮግራም አለን
በቢላሉል ሀበሺ አዳራሽ
ሳርቤት ቫቲካን ኢምባሲ ፊትለፊት
#ዳሩል አርቀም እሁድ ጥር 21
መግቢያ ነፃ ነው'ስ ተከሰቱ