Get Mystery Box with random crypto!

Bilal Media & Communication

የቴሌግራም ቻናል አርማ linkbi7 — Bilal Media & Communication B
የቴሌግራም ቻናል አርማ linkbi7 — Bilal Media & Communication
የሰርጥ አድራሻ: @linkbi7
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 246

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-07-18 23:40:40 ....

❝ፍቅር እና ሞት ሁለት ያልተጋበዙ እንግዳዎች ናቸው። አንዱ ልብ ይወስዳል አንዱ ደግሞ የልብን ምት።❞

107 viewsGlamor, 20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 22:24:17
ግዜውን የዋጀች ፕሮፋይል ነችና ሁላችሁም ፕሮፋይል ታደርጓት ዘንድ ጋበዝን!!

ለቴሌግራምና ለፌስቡክ ምርጥ ፕሮፋይል !!!

ፕሬዝዳንቶቹን አንግሰን ዛሬ በሰላም እንተኛ!!!
መልካም አዳር ለሁላችን!!!
52 viewsibnu rebah, 19:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:45:44
የደወለበት ሪከርድ የተደረገበት ስልክ ቁጥሩም የራሱ ነው። 0911237511። በትሩኮለርም ማረጋገጥ ይቻላል። እንደ ቃሲም ያሉ የወረደና የዘቀጠ ስብዕና ያላቸው ሰዎች ናቸው እንግዲ ከሙስሊሙ ኡማ አናት አልወርድም ያሉት
114 viewsibnu rebah, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:45:44
92 viewsibnu rebah, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:45:44 ሰበር ዜና

አልሸፈን ያለው የጠበቃ ቃሲም ታጁዲን ነውር

ክቡር የሆነውን የእስልምና ምክር ቤት ያረከሰውን ቃሲም ታጁዲንን የተመለከተ አስደንጋጭ መረጃ ደርሶናል። ግለሰቡ የሐጅ ብር አስመልሳለሁ በሚል በሴቶች እህቶች ላይ ምን አይነት አስነዋሪ ድርጊት እንደሚፈፅም ተመልከቱት። ስልጣንን አላግባብ በመጠቀም ሴቶችን መጎንተልና ማታለል ብሎም ሴክሹዋል ሐራስመንት እስከ ማድረግ የደረሰ ብልግናውን በራሱ አንደበት ስሙት።

የግል ተበዳይ በርካታ ሴቶች እንዳሉ ደርሶናል። መረጃዎችን እየሰበሰብን ነው። የግል ተበዳዪችም እፍረታቸውን ተወት አድርገው ወደ ህግ መሄድ ይጠበቅባቸዋል። እንዲህ ያሉ ጋጠወጥ ቦዘኔ ግለሰቦችን ከዚህ በኃላ በአደባባይ በህግ ፊት መጋፈጥ ይኖርብናል። እነዚህ እህቶቻችን የህግ ባለሙያ ድጋፍም ያስፈልጋቸዋል።

ለማስረጃ ያህል ብቻ የአንዲትን እህት ድምፅ ከስር ለቀነዋል። ግለሰቡ ከጥፋቱ ባለመታቀቡና በድብቅ ብዙ ጉዳት ከማድረሱም ባሻገር "ሸይኽ ነኝ" በሚል ሽፋን ኡማውን እያታለለ በመሆኑ የግድ ጉዳዩ ግልፅ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። በሀጅ ስም የሚፈፀም ነውር መሆኑ ደግሞ ጉዳዩን የበለጠ አደገኛ ያደርገዋል።

መንግስት እንደነ ቃሲም ታጁዲን ያሉ ሰዎችን ህግና ስርአትን እንዲሁም ተቋማዊ አሰራርን ጥሰው ሲሄዱ እርምጃ ከመውሰድ ይልቅ በቸልተኝነት ዝም በማለቱ ምክንያት ስልጣናቸውን ያለ አግባብ ተጠቅመው እህቶቻችን ላይ ወሲባዊ ጉንተላ ማድረግ ደረጃ ሊደርሱ ችለዋል።

ሰምታቹ አሰራጩት
92 viewsibnu rebah, 05:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-18 08:37:07
የደወለበት ሪከርድ የተደረገበት ስልክ ቁጥሩም የራሱ ነው። 0911237511። በትሩኮለርም ማረጋገጥ ይቻላል። እንደ ቃሲም ያሉ የወረደና የዘቀጠ ስብዕና ያላቸው ሰዎች ናቸው እንግዲ ከሙስሊሙ ኡማ አናት አልወርድም ያሉት
78 viewsibnu rebah, 05:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 22:51:45
በነገው እለት ሀምሌ 11 መጅሊስን በተመለከተ የተጠራው ጉባኤ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል ። በዚህ ጉባኤ ላይ ታዳሚ ለነበሩ ይፋዊ ጥሪ በቲቪ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ጉባኤ ላይ የምትታደሙ ሰዎች ሚያዚያ 23 የሸራተን ጉባኤ ላይ ብቻ ታዳሚ የነበሩት ብቻ ናቸው !
መልካም ውሳኔዎችን የምንሰማበት ያድርገን
78 viewsibnu rebah, 19:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 21:54:42
ጥሩ(ሷሊህ)ሚስት ለቤቱ እንደ አንፖል (ብርሀን) ናት
አራት አንፖሎች ቢኖሩት ቤቱ እንዴት እንደሚያበራ እሰቡት

https://t.me/linkbi7
87 viewsibnu rebah, 18:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-17 14:38:08 "አላህን የምገዛው ጀሀነምን ፈርቼ አሊያም ጀነትን ከጅዬ ሳይሆን የጌታዬን ውብ ፊት ለማየት ጓጉቼ ነው"

ራቢአቱል አደዊያህ
99 viewsGlamor, 11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ