Get Mystery Box with random crypto!

Bilal Media & Communication

የቴሌግራም ቻናል አርማ linkbi7 — Bilal Media & Communication B
የቴሌግራም ቻናል አርማ linkbi7 — Bilal Media & Communication
የሰርጥ አድራሻ: @linkbi7
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 246

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 16

2022-09-26 07:22:06 መውሊድ ምንም መረጃ የለውም


ኢማሙ ሸውካንይ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

መውሊድ በሸሪአችን የፀደቀ ጉዳይ ለመሆኑ ከቁርአን፣ ከሀዲስ፣ ከኢጅማእ፣ ከቂያስና ከሌላም አመላካች ነገሮች እስከ አሁን ድረስ ፈልጌ አንድም መረጃ አላገኘሁለትም። ይልቁንስ (ያገኘሁት) በነዛ በመልካም ዘመን የነበሩ ሶሀቦች ከዛም ቀጥሎ በነበሩ ታብእዮች ከዛም በኋላ በነበሩ አትባእ ታብእዮች ዘመን መውሊድ ሚባል ነገር ባለመኖሩ ሙስሊሞች ሁሉ መስማማታቸውን ነው።

الفتح الرباني (2/1087)

==
http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
12 viewsرَاحِمَا بِنْتْ حَيْرَدِنْ☞, 04:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 20:44:54 ሁላችንም የምንሳተፍበት ድንቅ ቻሌንጅ



አላህ ሰደቃን ያገራለት ሰው ሰምቶ እጁን እንዲዘረጋ በማሰብ የቀረበ ትልቅ ኸይር ስራ


100,000 ብር ብቻ ይቀረናል እስኪ ተረባርበን እንሙላት

አካውንት ቁጥር:-1000451773759

ለበለጠ መረጃ :- 0939963771
0913219422
42 viewsGlamor, 17:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 12:32:48
የዙምባቤ ፕሬዝዳንት የነበረው ሮበርት ሙጋቤ ሀገር ከመምራቱ በተጨማሪ በሚናገራቸው አስገራሚ አስደናቂ አስቂኝ እንዲሁም ትምህርት ሰጪ ንግግሮቹም ይታወቅ ነበር እኔ በግሌ በሱ ንግግሮች እዝናናለው እናም እማርበታለው  ....

ከነዚህም ንግግሮቹ መሀል እኔ የተመቸኝን ላካፍላችሁ .....

" መጀመሪያ በአጭር ቀሚስ እና በቦዲ ገላሽን ተገላልጠሽ ፎቶሽን ማህበራዊ ሚድያ ላይ ፖስት(Post) አድርጊ ከዛም ብዙ ላይክ ታገኛለሽ ፣ ብዙ WoW የሚል ኮመንትም ይፃፍልሻል ..... በሌላኛው ቀን ደግሞ በረዥም ቀሚስ እና ሒጃብ የተነሳሽውን ፎቶ ፖስት (Post) አድርጊ ትንሽ ላይክ እና ትንሽ ኮመንት ታገኛለሽ ....... አየሽ እህቴ ብዙ ላይክ እና ኮመንት ያደረጉልሽ ወንዶች በሙሉ አንቺን ሳይሆን ገላሽን ነው የወደዱልሽ ማለት ነው "
75 viewsGlamor, 09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 09:43:27 አንዳንድ ሰወች
ለቀልድ ብለው የሚናገሩት ንግግር
አንዳንዴ በሰወች ልብ ውስጥ
ትልቅ ጠባሳ ይፈጥራል፡፡
:¨·.·¨: ❀  
 `·.
68 viewsGlamor, 06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 23:09:32 አንዳንድ ያለፉ የህይወት ገፆችን መቅደድ የሚከብደውና አንዳንድ ሰዎችን ከፅሁፉ ውስጥ መሰረዝ የተሳነው ሰው በህይወቱ ውስጥ ብዙ ይሰቃያል፣ ይደክማል።
70 viewsGlamor, 20:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 06:55:23 መሳለሚያ የቦታ ሸያጭ ለመኖርያ ተስማሚ ሰፈር 1.ስፋት 250 ካሬ። ዋጋ 7 ሚሊዮን 2.ስፋት 229 ካሬ ዋጋ 8 ሚሊዮን 3.ስፋት 116 ካሬ ዋጋ 6 ሚሊዮን 4.በካርታ 101 በይዞታ 130 ካሬ ዋጋ 6 ሚሊዮን 5.ስፋት 197 ካሬ ዋጋ 8.5 ሚሊዮን 6.ስፋት 163 ካሬ ዋጋ 7 ሚሊዮን 7.ኮሌጅ ስፋት 258 ካሬ ዋጋ 12 ሚሊዮን 8.ስፋት 420 ካሬ ባዶ ቦታ ዋጋ 14 ሚሊዮን 9.ስፋት 380…
126 viewsibnu rebah, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-18 06:55:05 መሳለሚያ
የቦታ ሸያጭ ለመኖርያ ተስማሚ ሰፈር
1.ስፋት 250 ካሬ።
ዋጋ 7 ሚሊዮን

2.ስፋት 229 ካሬ
ዋጋ 8 ሚሊዮን

3.ስፋት 116 ካሬ
ዋጋ 6 ሚሊዮን

4.በካርታ 101 በይዞታ 130 ካሬ
ዋጋ 6 ሚሊዮን

5.ስፋት 197 ካሬ
ዋጋ 8.5 ሚሊዮን

6.ስፋት 163 ካሬ
ዋጋ 7 ሚሊዮን

7.ኮሌጅ ስፋት 258 ካሬ
ዋጋ 12 ሚሊዮን

8.ስፋት 420 ካሬ ባዶ ቦታ
ዋጋ 14 ሚሊዮን

9.ስፋት 380 ካሬ
ዋጋ 14.5 ሚሊዮን

10.ስፋት 550 ካሬ
ዋጋ 20 ሚሊዮን

11.ስፋት 540 ካሬ
ዋጋ 20 ሚሊዮን


ወሰን
1.ስፋት 500 ካሬ
ዋጋ 26 ሚሊዮን

2.ዘመናዊ ቪላ
ስፋት 500 ካሬ
ዋጋ 45 ሚሊዮን

3.ዘመናዊ ቪላ
ስፋት 245 ካሬ
ዋጋ 27 ሚሊዮን

4.ስፋት 235 ካሬ ቪላ
ዋጋ 27 ሚሊዮን

5.ዘመናዊ ቤት
ስፋት 700 ካሬ
ዋጋ 60 ሚሊዮን

6.ስፋት 190 ካሬ የሚያኖር ቤት ያለው
ዋጋ 10 ሚሊዮን

አቤም
1.ስፋት 2000 ካሬ
ኮብል እስቶን መንገድ የያዘ
ዋጋ 80 ሚሊዮን

2.ዘመናዊ ቪላ
ስፋት 290 ካሬ
ዋጋ 20 ሚሊዮን

3.ቪላ ቤት
ስፋት 230 ካሬ
ዋጋ 13 ሚሊዮን

4.ኤል ሸፕ ቤት
ስፋት 260 ካሬ
ዋጋ 13 ሚሊዮን

5.ዘመናዊ ቪላ
ስፋት 420 ካሬ 2 ቪላ በ1 በር
ዋጋ 25 ሚሊዮን

6.ጅ+1 ቤት
ስፋት 233 ካሬ
ዋጋ 26 ሚሊዮን

7.ዘመናዊ ቪላ
ስፋት 390 ካሬ
ዋጋ 23 ሚሊዮን

8.ኤል ሸፕ ቤት
ስፋት 500 ካሬ
ዋጋ 38 ሚሊዮን

0923250213
85 viewsibnu rebah, 03:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-15 19:20:10 (ነሱሀ አወል)

ስለምትለብሽው ልብስ በጣም አትጨነቂ ፣ ራስሽንም አትጣይ...ሚዛናዊ ሆነሽ አካልሽን ገንቢ ግን ደግሞ ስለ ስብእናሽ አብዝተሽ አስቢ ፣ ተጨነቂ..ከአልባስሽ ጋር ጨርሶ አታወዳድሪው...ሰወች አይተው ስለሚያወሯት አንቺነት ብዙም ፊት አትስጪ...ወደ ውስጥ ተመልክተሽ ስለምታስተውይው ማንነትሽ እስከዳር ልፊ ትጊ...ከውጫዊ ገፅታሽ የቀለለ ውስጣዊ ማንነት እንዳይኖርሽ ተጠንቀቂ...ለልብሽ ከልብስሽ በላይ ቦታ ስጪ!...አደራሽን!
102 viewsGlamor, 16:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 22:55:12 ትልቅ ሆቴል ውስጥ ሪሴፕሽን ሆኖ የሚሰራ የምንቀራረብ ጓደኛ ነበረኝ፡፡ በስራ ላይ ሳለ ከእለታት ባንዱ ቀን አንድ ቦርሳ የያዘ ሰው ይመጣና 9 ቁጥር ተይዞ እንደሆነ ጠየቀው፡፡ ክፍሉም አልተያዘም ነበርና ቁልፍ ተቀበለ፡፡ ባለቦርሳውም ሰውዬ አስተናጋጁን 9 ቁጥር ሻማ፥ ቢላ፥ አፕል እና ብርጭቆ እንዲያመጣለት ጠየቀ፡፡ ወዳጄም እየተገረመ የተባለውን ያቀርብለታል፡፡ ሰውዬም እየሳቀ ወደ ክፍሉ ይገባል፡፡ ባጋጣሚ 9 ቁጥር ክፍል ጎን ያለው ሪሴፕሽኑ ክፍል ነበርና ጓደኛዬ ሌሊት ላይ በጣም አስደንጋጭ ነገር ሰማ፡፡ የእንሰሳት ጩኸት፥ ኡኡታ፥ የህፃን ልጅ ለቅሶ፥ የሚሰባበሩ እቃዎች ድምፅ፡፡ በዚህ የተረበሸው ጓደኛዬ እስኪነጋ ጠብቆ የተፈጠረውን ለማወቅ ጓጓ፡፡ ጠዋት ላይም ባለቦርሳው ሰውዬ በሙሉ ፈገግታ ቁልፍ ሲያስረክብና አስተናጋጁ ምን እንደተፈጠረ ለማየት ሮጦ ሲገባ......ሁሉም ነገር ባለበት እንጂ የተቀየረ ነገር የለም፡፡ አልጋው በስነስርአት ተነጥፏል፡፡ ብርጭቆውም፥ ቢላውም፥ አፕሉም ሻማውም ባሉበት ተቀምጠዋል፡፡ ይህም የሆነው መስከረም አንድ ቀን ነበር፡፡ በ ነገሩ የተገረመው ወዳጄ ግራ እንደተጋባ ወራት አለፉት፡፡

ከአንድ አመት በኋላ በዚያው ተመሳሳይ መስከረም አንድ ቀን ባለቦርሳው ሰውዬ ተመልሶ መጣ፡፡ በድጋሜም 9 ቁጥር አልጋ ተይዞ እንደሆነ ጠየቀ፡፡ በዚህም አመት ክፍሉ ስላልተያዘ ቁልፍ ተሰጠው፡፡ በድጋሜም 9ቁጥር ሻማ፥ ብርጭቆ፥ ቢላ እና አፕል አምጡልኝ አለ፡፡ አመት ሙሉ ግራ የተጋባው ጓደኛዬም የማወቅ ጉጉቱ እየጨመረ የተባለውን አቀረበለት፡፡ በዚያም ሌሊት እነዛኑ የሚረብሹ ድምፆች ሰማ፥ የሚያለቅሱ ህፃናት፥ የእቃዎች መሰባበር እና የእንሰሳ ድምፆች፡፡ ሌሊቱን ሙሉ ወደ ክፍሉ የሚወጣ ወይ የሚገባ ሰው መኖር አለመኖሩን ሲከታተልም አነጋ፡፡ ሲነጋ ባለቦርሳው ሰውዬ እንደተለመደው ከፈገግታ ጋራ ቁልፍ ሲያስረክብ ጓደኛዬ ሮጦ ቢመለከት ምንም ነገር የለም፡፡ አልጋው ባግባቡ እንደተነጠፈ፥ እቃዎቹም ምንም ሳይነኩ በተቀመጡበት ነበሩ፡፡

በዚህ ባለቦርሳ ሰውዬ ሚስጥር እጅግ ግራ የተጋባው ወዳጄ አመቱን ሙሉ በጉጉት ሲጠብቅ ከረመና መስከረም አንድ ደረሰ፡፡ እንደተለመደው ሰውዬው ከነቦርሳው መጣና 9ቁጥር ክፍልን ያዘ፡፡ እንደተለመደው 9ቁጥር ሻማ፥ ብርጭቆ አፕልና ቢላ ጠየቀ፡፡ እንደተለመደው ሌሊቱን ሙሉ አስፈሪ ድምፆች ሲሰሙ አደሩ፡፡ ሲነጋ እንደተለመደው ቁልፍ ሲያስረክብ 9 ቁጥር ክፍል ምንም አይነት ምልክት አልተገኘበትም፡፡ በዚህ ጊዜም አስተናጋጁ ይህንን ሚስጥር ከራሱ ከሰውዬው ሊጠይቅ ወሰነ፡፡
“አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ነበር “
“ጠይቀኝ” አለ ሰውዬው በፈገግታ::
“ለምንድነው ሁልጊዜ መስከረም አንድ ብቻ የምትመጣው?
ለምንድነው ሁልጊዜ 9 ቁጥር ክፍልን የምትይዘው?
9 ቁጥር ሻማው አፕሉ ቢላውና ብጭቆውስ ምን ያደርጉልሃል?
ሌሊት ላይ የሚሰሙት አስፈሪ ድምፆችስ የሚመጡት ከየት ነው?”
አለና ጠየቀው፡፡
ሰውዬም እየሳቀ
“ለማንም የማትናገር እና ሚስጥር የምትጠብቅ ከሆነ እነግርሃለሁ” አለው፡፡
ጓደኛዬም “ለማንም አልናገርም ንገረኝ” ሲል መለሰ፡፡
ሰውዬም ለማንም እንዳይናገር አስማለና ሚስጥሩን ነገረው፡፡
.
እነሆ ጓደኛዬም ሚስጥር ጠባቂና መሃላውን አክባሪ በመሆኑ የባለቦርሳውን ሰውዬ ሚስጥር ምንነት ለኔም አልነገረኝም
.

ምስጢር የምትጠብቁበት ዓመት ይሁንላችሁ
96 viewsGlamor, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-14 17:08:17
ለትዳር ትክክለኛው ወቅት ሀያዎቹ ውስጥ ወይም ሰላሳዎቹ ውስጥ ከሚለው ይልቅ ተገቢው ሰው የመጣበት ወቅት የሚለው ሚዛን ይደፋል ፣መቼ ከሚለው በላይ ማንን የሚለው እጅግ አሳሳቢ ነው። በተለምዶ የጊዜ "ባቡር ያመልጥሀል" ይባላል ግና ወደምንፈልገው ቦታ ማያደርስ ባቡር ቢያመልጥ ምን ችግር አለው? ታሪኩ ያለው ጣታችን ላይ ቀለበትን መደራረጉ ሳይሆን የእምነታችንን ግማሽ ምናረግበትን ሰው መምረጡ ነው ።
91 viewsGlamor, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ