Get Mystery Box with random crypto!

በነገው እለት ሀምሌ 11 መጅሊስን በተመለከተ የተጠራው ጉባኤ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል ። በዚህ ጉ | Bilal Media & Communication

በነገው እለት ሀምሌ 11 መጅሊስን በተመለከተ የተጠራው ጉባኤ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል ። በዚህ ጉባኤ ላይ ታዳሚ ለነበሩ ይፋዊ ጥሪ በቲቪ ሲነገር ቆይቷል። በዚህ ጉባኤ ላይ የምትታደሙ ሰዎች ሚያዚያ 23 የሸራተን ጉባኤ ላይ ብቻ ታዳሚ የነበሩት ብቻ ናቸው !
መልካም ውሳኔዎችን የምንሰማበት ያድርገን