Get Mystery Box with random crypto!

ወንድም አሊ አሚን ይህ ፕሮግራም እንዲሳካ ከተባበሩን አካላት አንዱ የ ወዶ ዘማች ማህበር ስ | Bilal Media & Communication

ወንድም አሊ አሚን

ይህ ፕሮግራም እንዲሳካ ከተባበሩን አካላት አንዱ የ ወዶ ዘማች ማህበር ስራ መስራች ወንድም አሊ ይገኝበታል!!!


ከዚህ ቀደም በዳሩል እንቅስቃሴ ውስጥ ድጋፍ በማድረግ የምናውቀው #ሙነሺድ_አሊ_አሚን የ ከፍታ ድልድይ የተሰኘውን ፕሮግራማችንን በርካታ ተከታታዮች ባሉት የፌስቡክ ገፁ ላይ ፓስቶልናል::
____________________

N.B Various invited guests and leaders from 8 institutions will be present on our program.