Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Matric

የሰርጥ አድራሻ: @ethiomatric
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 34.22K
የሰርጥ መግለጫ

Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-11 17:53:56
የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡

ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል፡፡

ትንሽ ሻል የሚለውን ምስል ኮሜንት ላይ አስቀምጠንዋል፡፡
8.8K viewsedited  14:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 22:41:45
Find the correct answer to one decimal place and show all the necessary steps, but be quick as only one student can receive an award for each question. Since typing on a phone can be difficult, you can handwritten the explanation on a paper and then take the…
13.6K views19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 18:30:49 Find the correct answer to one decimal place and show all the necessary steps, but be quick as only one student can receive an award for each question. Since typing on a phone can be difficult, you can handwritten the explanation on a paper and then take the photo. Calculator is allowed.

1. How much larger is a 50 inch TV compared to a 24 inch TV screen, given that both have an aspect ratio of 16:9? Please provide the answer to one decimal place.
2. At the beginning of 2019, a certain item was sold for 2940 Birr in a specific country. Estimate the price of this item at the end of 2023, taking into account the following annual inflation rates:
- 2019: 15%
- 2020: 20%
- 2021: 27%
- 2022: 34%
- 2023: 30%

3. In a certain region with a total population of 784,580
- the birth rate is 37/1000 people
- the death rate is 20/1000 people
- the net migration rate is 3/1000 people.
What is the population doubling time in years?

4. A shopper buys 340 T-shirts for 450 Birr each and sells them for 630 Birr each every month. He pays 7,000 Birr per month for shop rent. Over the course of one year, a total of 10 T-shirts were stolen from the shop, and 15 were unsellable due to damage. Calculate the shopper's profit or loss for that year.

5. Define comparative embryology and comparative biochemistry.

Rules:
* Each student can receive a max of one award.
No award will be given
* If the solution lacks all necessary steps.
* If the message is edited.
* If the explanation is AI-generated like chatgpt

You can send your answer and explanation in the comment below.
12.6K viewsedited  15:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 18:04:58 ዛሬ በዓልን በማስመልከት ከረፋዱ 12:30 ላይ የጥያቄ ውድድር ይኖረናል፡፡

5 ጥያቄዎችን የምንጠይቅ ሲሆን ፤ እያንዳንዱን ጥያቄ ቀድሞ ከነትክክለኛ አሰራሩ እና መልስ ለሰራ የ250 ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናል፡፡ ጥያቄዎቹ በብዛት calculation ናቸው፡፡
12.2K views15:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-05 11:14:47
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።
13.2K views08:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 15:17:15 የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር

በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ።

ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም።

የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል።

via @tikvahethiopia
12.7K views12:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-29 16:10:41 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ከሐምሌ  9 እስከ ሐምሌ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ከሰኔ 30 እስከ ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ከሐምሌ 6 እስከ 7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል። 

ምንጭ : የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
27.1K viewsedited  13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-28 12:24:23 የአዲስ አበባ ከተማ ፣ የአራዳ ክ/ከተማ የሶሻሎች 2016ዓም 2ኛ ሴሚስተር ሞዴል ፈተና ፡፡ መልሶቹን ኮሜንት ላይ አስቀምጠናል፡፡

English እና SAT ከናቹራሎች ጋር አንድ አይነት ነው፡፡
15.4K views09:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-27 19:24:11
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል።

" በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል።

ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል።

የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል።

ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል።

@ethiomatric
20.0K viewsedited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-19 11:27:44
አንዳንድ ተማሪዎች ስለ SAT ፈተና ጥያቄዎች አወጣጡን በተመለከተ እየጠየቃቹን ትገኛላቹ፡፡ Text Book ሳይኖረው ኢንትራንስ ፈተና ላይ የሚመጣው SAT ብቻ ስለሆነ ፤ ከዚህ በፊት ከነበሩት ፈተናዎች ላይ በመመስረት ከላይ ያለውን ማጠቃለያ(summary) አዘጋጅተንላችኋል፡፡
- ለጓደኞቻቹ Share ማድረግ አንዳትረሱ፡፡
- ጥራት ያለውን ምስል Comment ላይ አስቀምጠንዋል፡፡
10.6K views08:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ