Get Mystery Box with random crypto!

Zemedkun Bekele (ዘመዴ)

የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkun_zemede — Zemedkun Bekele (ዘመዴ) Z
የቴሌግራም ቻናል አርማ zemedkun_zemede — Zemedkun Bekele (ዘመዴ)
የሰርጥ አድራሻ: @zemedkun_zemede
ምድቦች: ብሎጎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.26K

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 20

2023-02-24 14:10:08
ዘንድሮም አድዋን ያለእምዬ ምኒሊክ ለመዘከር የታሰበ ይመስላል። አጀንዳ እየተሰጠ ነው። ለሰሞኑ የምናመነዥገው ትኩስ አጀንዳ ከጠረጴዛችን ተቀምጦልናል። ቢቻል ትኩረታችን ሙሉ በሙሉ ወደቦረና አድርገን አድዋን ለቦረና ወገኖቻችን በሚል መሪ ቃል እናክብረው። ሚኒሊክ ጥቁር ሰው! ቦረና ከታችሁ ባላገኛችሁ እመብርሃንን አለቃችሁም! #ሼር ይደረግ
@emsmereja
@emsmereja
@emsmereja
806 views11:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-23 21:05:03 ሰበር-ህወሓት 250 የአማራ ተወላጆችን የደበቀበት ቦታና ስም ዝርዝራቸው| በኦሮሚያ 8 ሰዎችን ገሎ 7ሺ ብር የተቀጣው ግለሰብ| ጎዳና ተዳዳሪዋን ያስረገዘው ባለስልጣን መጨረሻ ሁሉንም መረጃዎች ይመልከቱ #ሼር ይደረግ


828 views18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ